ድምር

የ ድምር ተግባሮች ማስነሻ፡ ማስታወሻ መጠቆሚያው ድምሩን በሚፈልጉበት ክፍል ውስጥ መሆን አለበት

LibreOffice ለ ድምር ተግባር የክፍሉን መጠን ያስታውሳል ክፍሎቹ በ ቁጥር እስከ ተሞሉ ድረስ፡ ዳታውን ከማስገባትዎ በፊት ማስቻል አለብዎት የ ቁጥር ማስታወሻ በ ሰንጠረዥ አገባብ ዝርዝር ውስጥ

ይጫኑ መፈጸሚያ የ ድምሩን መቀመሪያ ለመቀበል በ ማስገቢያ መስመር እንደቀረበው

ምልክት

ድምር