የ አድራሻ መከልከያ ይምረጡ

ይምረጡ: ማረሚያ: ወይንም ማጥፊያ የ አድራሻ መከልከያ ረቂቅ ለ ደብዳቤ ማዋሀጃ .

እርስዎ የሚፈልጉትን የ አድራሻ መከልከያ ይምረጡ

እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን መከልከያ ከ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ ለ ደብዳቤ ማዋሀጃ አድራሻ: እና ይጫኑ እሺ

በፍጹም አትጨምር አገር/አካባቢ

የ አገር ወይንም አካባቢ መረጃ አታካትት በ አድራሻ መከልከያ ውስጥ

ሁልጊዜ ጨምር አገር/አካባቢ

የ አገር ወይንም አካባቢ መረጃ ማካተቻ በ አድራሻ መከልከያ ውስጥ

አገር/አካባቢ ብቻ ማካተቻ ከሌለ:

የ አገር ወይንም አካባቢ መረጃ ብቻ በ አድራሻ መከልከያ ውስጥ ማካተቻ ዋጋው የሚለይ ከሆነ እርስዎ በ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ ካስገቡት

አገር/አካባቢ ሀረግ ማስገቢያ የማይታተም

አዲስ

መክፈቻ የአዲስ አድራሻ መከልከያ ንግግር እርስዎ አዲስ የ አድራሻ መከልከያ እቅድ የሚፈጥሩበት

ማረሚያ

መክፈቻ የ አዲስ አድራሻ መከልከያ ንግግር እርስዎ አዲስ የ አድራሻ መከልከያ እቅድ የሚፈጥሩበት

ማጥፊያ

የተመረጠውን የ አድራሻ መከልከያ እቅድ ማጥፊያ