የ ተዋሀዱ ሰነዶች ማተሚያ
የ ደብዳቤ ማዋሀጃ ውጤት ወደ ፋይል ማስቀመጫ
ማስቀመጫ እንደ ምርጫዎች
እንደ አንድ ትልቅ ሰነድ ማስቀመጫ
የ ተዋሀደውን ሰነድ እንደ ነጠላ ፋይል ማስቀመጫ
እንደ እያንዳንዱ ሰነዶች ማስቀመጫ
የ ተዋሀደውን ሰነድ ማስቀመጫ እንደ የ ተለየ ፋይል ለ እያንዳንዱ ተቀባይ: የ ፋይል ስሞች ለ ሰነዶች የሚገነቡት እርስዎ ከሚያስገቡት ስም ውስጥ ነው: ተከትሎ ከ ስሩ ማስመሪያ እና የ አሁኑ የ መዝገብ ቁጥር
ከ
የ መዝገብ መጠን መምረጫ ከ መዝገብ መጀመሪያ ቁጥር ጀምሮ ከ ሳጥን ውስጥ: እና እስከ መዝገብ መጨረሻ ቁጥር ድረስ በ ሳጥን ውስጥ
ከ
የ መጀመሪያውን መዝገብ ቁጥር ያስገቡ በ ደብዳቤ ማዋሀጃ ውስጥ ለማካተት
ለ
የ መጨረሻውን መዝገብ ቁጥር ያስገቡ በ ደብዳቤ ማዋሀጃ ውስጥ ለማካተት
ሰነድ ማስቀመጫ
ሰነድ ማስቀመጫ