ማስገቢያ መፈለጊያ

መዝገብ ወይንም ተቀባይ መፈለጊያ በ ደብዳቤ ማዋሀጃ አድራሻ ዝርዝር ውስጥ

መፈለጊያ

የ ሚፈልጉትን ቃል ያስገቡ

በ ውስጥ ብቻ መፈለጊያ

የ አንድ ዳታ ሜዳ መፈለጊያ መከልከያ

የ ዳታ ሜዳ ይምረጡ እርስዎ ጽሁፍ የሚፈልጉበት

መፈለጊያ

የሚቀጥለውን መዝገብ ማሳያ የ መፈለጊያ ጽሁፍ የያዘውን