የ ኢ-ሜይል መልእክት

መልእክት እና ሰላምታ ይጻፉ ለ ፋይሎች እርስዎ መላክ ለሚፈልጉት እንደ ኢ-ሜይል ማያያዣዎች

ይህ ኢ-ሜይል ሰላምታ መያዝ አለበት

ወደ ኢ-ሜይሉ ሰላምታ ይጨምራል

የ ግል ሰላምታ ማስገቢያ

የ ግል ሰላምታ መጨመሪያ: ነባር ሰላምታ ለ መጠቀም: ምልክት ማድረጊያውን ሳጥን ያጽዱ

ሴት

የ ግል ሰላምታ ይምረጡ ለ ሴት ተቀባይ

አዲስ

መክፈቻ የ ሰላምታ ማስተካከያንግግር ለ ሴት ተቀባይ

ወንድ

የ ግል ሰላምታ ይምረጡ ለ ወንድ ተቀባይ

አዲስ

መክፈቻ የ ሰላምታ ማስተካከያ ንግግር ለ ወንድ ተቀባይ

የ ሜዳው ስም

የ ሜዳ ስም ለ አድራሻ ዳታቤዝ ሜዳ ይምረጡ የ ጾታ መረጃ የያዘ

የ ሜዳው ዋጋ

የ ሜዳ ዋጋ ይምረጡ የ ተቀባይ ጾታ የሚጠቁም

ባጠቃላይ ሰላምታ

ነባር ሰላምታ ይምረጡ ለ መጠቀም የ ግል ሰላምታ ካልተፈጠረ

መልእክትዎን እዚህ ይጻፉ

የ ኢ-ሜይሉን ዋና ጽሁፍ ማስገቢያ