ሰላምታ ማስተካከያ

የሰላምታ እቅድ መወሰኛ ለ ደብዳቤ ማዋሀጃ ወይንም ኢ-ሜይል ማዋሀጃ ሰንዶች ፡ የዚህ ንግግር ስም የተለየ ነው ለ ሴት ተቀባዮች እና ለ ወንድ ተቀባዮች

የ ሰላምታ አካላቶች

ሜዳ ይምረጡ እና ይጎትቱ ሜዳውን ወደ ሌላ ዝርዝር

>

የ ተመረጠውን ሜዳ መጨመሪያ ከ ዝርዝር ላምታ አካሎች ውስጥ ወደ ሌሎች ዝርዝር ውስጥ: እርስዎ መጨመር ይችላሉ ሜዳ ከ አንድ ጊዜ በላይ

<

የተመረጠውን ሜዳ ከሌሎች ዝርዝር ውስጥ ማስወገጃ

የ ሰላምታ አካላትን እታች ወዳለው ሳጥን ይጎትቱ

ሜዳዎችን ማዘጋጃ በ መጎተት-እና-በመጣል ወይንም የ ቀስት ቁልፎችን በመጠቀም

ሰላምታ ማስተካከያ

ዋጋ ከ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ ለ ሰላምታ እና ስርአተ ነጥብ ሜዳዎች

ቅድመ እይታ

የ መጀመሪያውን ዳታቤዝ መዝገብ ማሳያ በ አሁኑ የ ሰላምታ ረቂቅ

(የ ቀስት ቁልፎች)

እቃ ከ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ እና ይጫኑ የ ቀስት ቁልፍ እቃውን ለማንቀሳቀስ