የ ደብዳቤ ማዋሀጃ አዋቂ - እቅድ ማስተካከያ

የ አድራሻ መከልከያ እና ሰላምታ ቦታ በ ሰነዶች ውስጥ ይወስኑ

የ አድራሻ መከልከያ ቦታ

ከ ላይ

በ ገጹ ከ ላይ ጠርዝ እና ከ ላይ ጠርዝ የ አድራሻ መከልከያ መካከል መተው የሚፈልጉትን የ ክፍተት መጠን ያስገቡ

ወደ ጽሁፉ ሰውነት ማሰለፊያ

የ አድራሻ መከልከያ የያዘውን ክፈፍ ማሰለፊያ በ ግራ ገጽ መስመር በኩል

ከ ግራ

በ ገጹ የ ግራ ጠርዝ እና በ ግራ ጠርዝ የ አድራሻ መከልከያ መካከል መተው የሚፈልጉትን የ ክፍተት መጠን ያስገቡ

የ ሰላምታ ቦታ

ከ ላይ

ሰላምታውን ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ

ከ ታች

ሰላምታውን ወደ ታች ማንቀሳቀሻ

የ ቅድመ እይታ ቦታ

በ ገጹ ላይ የ ሰላምታ ቦታ በ ቅድመ እይታ ማሳያ

ማሳያ

ለ ማተሚያ ቅድመ እይታ የማጉያውን መጠን ይምረጡ.

ትእዛዞች ይጠቀሙ ለ አገባብ ዝርዝር ቅድመ እይታ መመልከቻውን ወደ ላይ እና ወደ ታች ለ ማንቀሳቀስ

ይጫኑ የ መጨረሻ ቁልፍ እና ይጠቀሙ የ ደብዳቤ ማዋሀጃ እቃ መደርደሪያ የ ደብዳቤ ማዋሀጃ ሂደት ለ መጨረስ