የ ደብዳቤ ማዋሀጃአዋቂ - ሰላምታ መፍጠሪያ
የ ሰላምታ ባህሪዎች መወሰኛ: የ ደብዳቤ ማዋሀጃ ዳታቤዝ የያዘው የ ፆታ መረጃ: እርስዎ የ ተለዩ ሰላምታዎች ማሰናዳት ይችላሉ የ ተቀባዩን ፆታ መሰረት ያደረገ
ይህ ሰነድ ሰላምታ መያዝ አለበት
ሰላምታ ይጨምራል
የ ግል ሰላምታ ማስገቢያ
የ ግል ሰላምታ ወደ ደብዳቤ ማዋሀጃ ሰነድ ውስጥ መጨመሪያ: ነባር ሰላምታ ለ መጠቀም: ይህን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ያጽዱ
ሴት
የ ግል ሰላምታ ይምረጡ ለ ሴት ተቀባይ
አዲስ
መክፈቻ የ ሰላምታ ማስተካከያ (ለ ሴት ተቀባይ) ንግግር
ወንድ
የ ግል ሰላምታ ይምረጡ ለ ወንድ ተቀባይ
አዲስ
መክፈቻ የ ሰላምታ ማስተካከያ (ለ ወንድ ተቀባይ) ንግግር
የ ሜዳው ስም
የ ሜዳ ስም ይምረጡ ለ አድራሻ ዳታቤዝ ሜዳ የ ጾታ መረጃ የያዘ
የ ሜዳው ዋጋ
የ ሜዳ ዋጋ ይምረጡ የ ተቀባይ ጾታ መጠቆሚያ የያዘ
ባጠቃላይ ሰላምታ
ነባር ሰላምታ ይምረጡ ለ መጠቀም እርስዎ የ ግል ሰላምታ በማይወስኑ ጊዜ
ቅድመ እይታ
የ ሰላምታ ቅድመ እይታ ማሳያ
ሜዳዎችን ማዛመጃ
መክፈቻ የ ሜዳ ማመሳሰያ ንግግር
(መቃኛ ቁልፎች)
የ መቃኛ ቁልፍ ይጠቀሙ ለ ቅድመ እይታ መረጃ ቀደም ካለው ወይንም ከሚቀጥለው ዳታ መዝገብ ለ መመልከት
የሚቀጥለው ደረጃ: የ ደብዳቤ ማዋሀጃ አዋቂ - እቅድ ማስተካከያ
እርስዎ በ አማራጭ ይጫኑ የ መጨረሻ ቁልፍ እና ይጠቀሙ የ ደብዳቤ ማዋሀጃ እቃ መደርደሪያ የ ደብዳቤ ማዋሀጃ ሂደት ለ መጨረስ