የ ደብዳቤ ማዋሀጃ አዋቂ - የ ሰነድ አይነት ይምረጡ

የ ደብዳቤ ማዋሀጃ ሰነድ አይነት ለ መፍጠር ይወስኑ

ደብዳቤ

ሊታተም የሚችል የደብዳቤ ማዋሀጃ ሰነድ መፍጠሪያ

የ ኢ-ሜይል መልእክት

የ ደብዳቤ ማዋሀጃ ሰነዶች እርስዎ የሚልኩት እንደ ኢ-ሜይል መልእክት ወይንም እንደ ኢ-ሜይል ማያያዣ መፍጠሪያ

የሚቀጥለው ደረጃ የ ደብዳቤ ማዋሀጃ አዋቂ - አድራሻ