የ ደብዳቤ ማዋሀጃ አዋቂ

የ ደብዳቤ ማዋሀጃ አዋቂ ማስጀመሪያ ለ መፍጠር የ ደብዳቤዎች ፎርም ወይንም የ ኢ-ሜይል መልእክቶች ለ በርካታ ተቀባዮች ለ መላክ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መሳሪያዎች - የ ደብዳቤ ማዋሀጃ አዋቂ

ይጫኑ የ ደብዳቤ ማዋሀጃ ምልክት በ ደብዳቤ ማዋሀጃ መደርደሪያ ላይ:

ይጫኑ የ ደብዳቤ ማዋሀጃ ምልክት በ ሰንጠርዥ ዳታ መደርደሪያ ላይ:

ምልክት

ደብዳቤ ማዋሀጃ


የ ደብዳቤ ማዋሀጃ አዋቂ ከ መጀመሩ በፊት እርስዎ በ ቅድሚያ ጠቅላላ ሁኔታውን የ ደብዳቤ ማዋሀጃ አዋቂን ይመርምሩ:

የ ደብዳቤ ፎርም መፍጠሪያ

የ ደብዳቤ ማዋሀጃ አዋቂ - ሰነድ ማስጀመሪያ ይምረጡ

እርስዎ እንደ መሰረት መጠቀም የሚፈልጉትን የ ደብዳቤ ማዋሀጃ ሰነድ ይምረጡ

የ ደብዳቤ ማዋሀጃ አዋቂ - የ ሰነድ አይነት ይምረጡ

የ ደብዳቤ ማዋሀጃ ሰነድ አይነት ለ መፍጠር ይወስኑ

የ ደብዳቤ ማዋሀጃ አዋቂ - አድራሻዎች

ተቀባዮች ይግለጹ ለ ደብዳቤ ማዋሀጃ ሰነድ እንዲሁም የ አድራሻ መከልከያ እቅድ

የ ደብዳቤ ማዋሀጃአዋቂ - ሰላምታ መፍጠሪያ

የ ሰላምታ ባህሪዎች መወሰኛ: የ ደብዳቤ ማዋሀጃ ዳታቤዝ የያዘው የ ፆታ መረጃ: እርስዎ የ ተለዩ ሰላምታዎች ማሰናዳት ይችላሉ የ ተቀባዩን ፆታ መሰረት ያደረገ

የ ደብዳቤ ማዋሀጃ አዋቂ - እቅድ ማስተካከያ

የ አድራሻ መከልከያ እና ሰላምታ ቦታ በ ሰነዶች ውስጥ ይወስኑ

መሰረዣ

ከ ተጫኑ መሰረዣ ንግግሩ ይዘጋል የ ፈጸሙት ለውጥ አይቀመጥም

ወደ ኋላ

ባለፈው ደረጃ ላይ የ ተመረጠውን ንግግር ማሳያ: የ አሁኑ ማሰናጃ እንደ ነበር ይቆያል ይህ ገጽ ዝግጁ የሚሆነው ከ ገጽ ሁለት በኋላ ነው

የሚቀጥለው

ይጫኑ የ ይቀጥሉ ቁልፍ: እና አዋቂው ይጠቀማል የ አሁኑን ንግግር ማሰናጃዎች እና ይቀጥላል ወደሚቀጥለው ደረጃ: በ መጨረሻው ደረጃ ክሆኑ ይህ ቁልፍ ይቀየራል ወደ መፍጠሪያ

የ መጀመሪያ ደረጃ የ ደብዳቤ ማዋሀጃ አዋቂ - ሰነድ ማስጀመሪያ ይምረጡ