እቃ

ለ ተመረጠው እቃ ባህሪዎች ለማረም ንዑስ ዝርዝር መክፈቻ

ቦታ እና መጠን

የ ተመረጠውን እቃ እንደገና መመጠኛ: ማንቀሳቀሻ: ማዞሪያ ወይንም ማንጋደጃ

መስመር

ለ ተመረጠው መስመር አቀራረብ ምርጫ ማሰናጃ

ቦታ

ለ ተመረጠው የ መሳያ እቃ የ መሙያ ባህሪዎች ማሰናጃ

የ ጽሁፍ ባህሪዎች

ረቂቅ ማሰናጃ እና ባህሪዎች ማስቆሚያ ለ ጽሁፍ በ ተመረጠው መሳያ ወይንም የ ጽሁፍ እቃ ውስጥ

የ ፊደል ስራ

የ ፊደል ስራ ውጤት ማረሚያ ለ ተመረጠው እቃ: ቀደም ብሎ በ ፊደል ስራ ንግግር ለ ተፈጠረው