ማሻሻያ
በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ እቃዎች ማሻሻያ ሀይለኛ ይዞታ ያላቸውን እንደ ሜዳዎች እና ማውጫዎች
ማሻሻያ ሁሉንም አገናኞች: ሜዳዎች: ማውጫዎች: የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች: እና የ ገጽ አቀራረብ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ
የ ሁሉንም ሜዳዎች ይዞታዎች ማሻሻያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ
የ አሁኑን ማውጫ ማሻሻያ የ አሁኑ ማውጫ የ አይጥ መጠቆሚያው አሁን ያለበት ነው
ሁሉንም ማውጫዎች እና የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ማሻሻያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ የ አይጥ መጠቆሚያውን በ ማውጫ ውስጥ ወይንም በ ሰንጠረዥ ውስጥ ማድረግ የለብዎትም እርስዎ ይህን ትእዛዝ ከ መጠቀምዎት በፊት
የ ገጽ አቀራረብ ማሻሻያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ እና እንደገና ማስሊያ የ ገጾችን ጠቅላላ ቁጥር የሚታየውን በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ