መስመር ቁጥር መስጫ
የ መስመር ቁጥር አቀራረብ መጨመሪያ ወይንም ማስወገጃ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: የ አንቀጽ ቁጥር መስጫ ላለማካተት: ይጫኑ በ አንቀጽ ውስጥ: እና ይምረጡ አቀራረብ – አንቀጽ ይጫኑ የ ቁጥር መስጫ tab እና ከዛ ያጽዱ ይህን አንቀጽ በ ቁጥር መስጫ ውስጥ ማካተቻ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን እርስዎ እንዲሁም አለማካተት ይችላሉ የ አንቀጽ ዘዴ ከ ቁጥር መስጫ ጋር
ለ HTML አቀራረብ የ መስመር ቁጥር መስጫ አይኖርም
ቁጥር መስጫውን ማሳያ
ለ አሁኑ ሰነድ የ መስመር ቁጥር መስጫ መጨመሪያ
መመልከቻ
የ መስመር ቁጥር መስጫ ባህሪዎች ማሰናጃ
የ ባህሪ ዘዴ
ለ መስመር ቁጥር መስጫ መጠቀም የሚፈልጉትን የ አቀራረብ ዘዴ ይምረጡ
አቀራረብ
ለ መስመር ቁጥር መስጫ መጠቀም የሚፈልጉትን ዘዴ ይምረጡ
ቦታ
እርስዎ ይምረጡ የ ቁጥር መስጫ የት እንደሚሆን
ክፍተት
በ አምዶች መካከል እንዲኖር የሚፈልጉትን ክፍተት ያስገቡ
እረፍት
ለመስመር ቁጥር መስጫ መቁጠሪያ እረፍት ያስገቡ
መለያያ
እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ መለያያ ባህሪ ለ ማሳየት የ መስመር ቁጥሮች የ መቁጠሪያ እረፍት ከ አንድ በላይ ከሆነ
ጽሁፍ
እርስዎ እንደ መለያያ መጠቀም የሚፈልጉትን ጽሁፍ ያስገቡ
ሁሉንም
በ መለያያ መካከል መተው የሚፈልጉትን የ መስመሮች ቁጥር ያስገቡ
መለያያዎች የሚታዩት ቁጥር ባልተሰጣቸው መስመሮች ላይ ብቻ ነው
መቁጠሪያ
ባዶ አንቀጾች ወይንም መስመሮች በ ጽሁፍ ክፈፎች ውስጥ እንደ መስመር መቁጠሪያ ይካተት እንደሆን መወሰኛ
ባዶ መስመሮች
በ መስመር መቁጠሪያ ውስጥ ባዶ አንቀጾች ማካተቻ
መስመሮች በ ጽሁፍ ክፈፍ ውስጥ
የ መስመር ቁጥሮች ወደ ጽሁፍ በ ጽሁፍ ክፈፎች ውስጥ መጨመሪያ: ቁጥር መስጫው የሚጀምረው በ እያንዳንዱ የ ጽሁፍ ክፈፍ ውስጥ ነው: እና የ መስመር መቁጠር ይፈጸማል በ ዋናው የ ጽሁፍ ቦታ በ ሰነድ ውስጥ በ ተገናኙ ክፈፎችውስጥ: ቁጥር መስጫው እንደገና አይጀምርም
እንደገና ማስጀመሪያ ሁሉንም አዲስ ገጾች
የ ቁጥር መስጫ እንደ ገና ማስጀመሪያ ከ ላይ በኩል በ እያንዳንዱ ገጽ ላይ በ ሰነድ ውስጥ