LibreOffice 6.1 እርዳታ
ሁሉንም ማውጫዎች እና የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ማሻሻያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ የ አይጥ መጠቆሚያውን በ ማውጫ ውስጥ ወይንም በ ሰንጠረዥ ውስጥ ማድረግ የለብዎትም እርስዎ ይህን ትእዛዝ ከ መጠቀምዎት በፊት
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ መሳሪያዎች - ማሻሻያ - ሁሉንም ማውጫዎች እና ሰንጠረዦች