የ ገጽ አቀራረብ

የ ገጽ አቀራረብ ማሻሻያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ እና እንደገና ማስሊያ የ ገጾችን ጠቅላላ ቁጥር የሚታየውን በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መሳሪያዎች - ማሻሻያ - ገጾች እንደገና ማቅረቢያ


በ ረጅም ሰነዶች ውስጥ: የ ገጽ አቀራረብ ማሻሻያ ትንሽ ጊዜ ይወስዳል