የ ግርጌ ማስታወሻ
የ ግርጌ ማስታወሻ እና የ መጨረሻ ማስታወሻ አቀራረብ መወሰኛ
ለ ግርጌ ማስታወሻ ተጨማሪ ምርጫዎች ለማሰናዳት ይምረጡ አቀራረብ - ገጽ እና ከዛ ይጫኑ የ ግርጌ ማስታወሻ tab
በራሱ ቁጥር መስጫ
ቁጥር መስጫ
ለ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም ለ መጨረሻ ማስታወሻ መጠቀም የሚፈልጉትን የቁጥር መስጫ ዘዴ ይምረጡ
ምርጫ |
መግለጫ |
A, B, C |
በ ላይኛው ጉዳይ ፊደል |
a, b, c |
የ ታችኛው ጉዳይ ፊደል |
I, II, III |
የ ሮማውያን ቁጥር (በ ላይኛው ጉዳይ) |
i, ii, iii |
የ ሮማውያን ቁጥር (በ ታችኛው ጉዳይ) |
1, 2, 3 |
የ አረብኛ ቁጥሮች |
A,... AA,... AAA,... |
በ ፊደል ቅደም ተከተል ቁጥር መስጫ በ ላይኛው ጉዳይ ፊደል: ከ 26 ማስገቢያዎች በኋላ: ቁጥር መስጫው እንደገና ይጀምራል በ "AA" |
a,... aa,... aaa,... |
በ ፊደል ቅደም ተከተል ቁጥር መስጫ በ ታችኛው ጉዳይ ፊደሎች: ከ 26 ማስገቢያዎች በኋላ: ቁጥር መስጫው እንደገና ይጀምራል በ "aa" |
መቁጠሪያ
ለ ግርጌ ማስታወሻ የ ቁጥር መስጫ ምርጫ ይምረጡ
ምርጫዎች |
ትርጉም |
በ ገጽ |
የ ግርጌ ማስታወሻ ቁጥር መስጫ እንደገና ማስጀመሪያ ከ እያንዳንዱ ገጽ ከ ላይ በኩል: ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው የ ገጽ መጨረሻ ሳጥን ውስጥ ምልክት ከ ተደረገ ነው ቦታ በ ቦታ ውስጥ |
በ ምእራፍ |
የ ግርጌ ማስታወሻ ቁጥር መስጫ እንደገና ማስጀመሪያ በ እያንዳንዱ ምእራፍ ውስጥ |
በ ሰነድ |
በ ሰነድ ቅደም ተከተል መሰረት ለ ግርጌ ማስታወሻ ቁጥር መስጫ |
መጀመሪያ በ
በ ሰነድ ውስጥ ለ መጀመሪያው የ ግርጌ ማስታወሻ ቁጥር ያስገቡ: ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው እርስው ከ መረጡ ነው "በየ ሰነዱ" በ መቁጠሪያሳጥንውስጥ
በፊት
ከ ግርጌ ማስታወሻ ቁጥር መስጫ በፊት እንዲታይ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ያስገቡ በ ማስታወሻ ጽሁፍ ውስጥ ለምሳሌ: ይጻፉ "ለ" ለማሳየት "ለ 1".
በኋላ
ከ ግርጌ ማስታወሻ ቁጥር መስጫ በኋላ እንዲታይ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ያስገቡ በ ማስታወሻ ጽሁፍ ውስጥ ለምሳሌ: ይጻፉ ")" ለማሳየት "1)".
የ ግርጌ ማስታወሻ ቁጥሮች በ ነባር በ ግራ የተሰለፉ ናቸው በ ግርጌ ማስታወሻ ቦታ ውስጥ: በ ቀኝ ለሚሰለፉ የ ግርጌ ማስታወሻ ቁጥሮች በ መጀመሪያ የ አንቀጽ ዘዴ ያርሙ: የ ግርጌ ማስታወሻ ይጫኑ F11 ለ መክፈት ዘዴዎች ንግግር እና ይምረጡ የ ግርጌ ማስታወሻ ከ አንቀጽ ዘዴዎች ዝርዝር ውስጥ: ይክፈቱ የ አካባቢ ዝርዝር በ ቀኝ በ መጫን እና ይምረጡ ማሻሻያ መሄጃ ወደ ማስረጊያዎች & ክፍተት tab ገጽ እና ያሰናዱ ማስረጊያ ወደ 0 ከ አንቀጹ ፊት እና ኋላ የ መጀመሪያውን መስመር ያካትታል: በ Tabs tab ገጽ ለ መፍጠር tab የ ቀኝ ዘዴ በ 12ነጥብ እና a tab የ ግራ ዘዴ በ 14ነጥብ እና ከ ዛ የ ግርጌ ማስታወሻ/የ መጨረሻ ማስታወሻ ማሰናጃዎች ንግግር ውስጥ ያስገቡ \t ወደ በፊት እና በኋላ ማረሚያ ሳጥን ውስጥ
ቦታ
የ ገጽ መጨረሻ
የ ግርጌ ማስታወሻ ከ ገጹ በታች በኩል ማሳያ
የ ሰነዱ መጨረሻ
የ ግርጌ ማስታወሻ ከ ገጹ በታች በኩል እንደ መጨረሻ ማስታወሻ ማሳያ
ዘዴዎች
የ ግርጌ ማስታወሻዎች ተመሳሳይ አቀራረብ እንዲኖራቸው በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: ለ ግርጌ ማስታወሻ የ አንቀጽ ዘዴ ይመድቡ
አንቀጽ
ለ ግርጌ ማስታወሻ ጽሁፍ የ አንቀጽ ዘዴ ይምረጡ
ገጽ
ለ ግርጌ ማስታወሻ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ገጽ ዘዴ ይምረጡ
ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው የ ሰነድ መጨረሻ ምልክት ማድረጊያ ሲመረጥ ነው በ ቦታ አካባቢ
የ ባህሪ ዘዴዎች
እርስዎ ዘዴዎች መመደብ ይችላሉ ለ ግርጌ ማስታወሻ ማስቆሚያ እና ጽሁፍ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ በቅድሚያ የ ተገለጹ ዘዴዎች: ወይንም የተለየ ዘዴ ይጠቀሙ
የ ጽሁፍ ቦታ
የ ባህሪ ዘዴዎች ይምረጡ ለ ግርጌ ማስታወሻ መጨረሻ መጠቀም የሚፈልጉትን በ ጽሁፍ ቦታ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ
የ ግርጌ ማስታወሻ ቦታ
የ ባህሪ ዘዴዎች ይምረጡ ለ ግርጌ ማስታወሻ ቁጥር መስጫ መጠቀም የሚፈልጉትን በ ግርጌ ማስታወሻ ቦታ
የሚቀጥል ማስታወቂያ
የ ግርጌ ማስታወሻ መጨረሻ
በ ገጹ ላይ እንዲታይ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ያስገቡ በ ግርጌ ማስታወሻ የሚቀጥልበትን: ለምሳሌ "የ ቀጠለ ከ ገጽ". LibreOffice መጻፊያ ራሱ በራሱ ቁጥር ያስገባል ያለፈውን ገጽ
ከሚቀጥለው ገጽ መጀመሪያ
በ ገጹ ላይ እንዲታይ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ያስገቡ በ ግርጌ ማስታወሻ የሚቀጥልበትን: ለምሳሌ "የ ቀጠለ ከ ገጽ". LibreOffice መጻፊያ ራሱ በራሱ ቁጥር ያስገባል ያለፈውን ገጽ