ቃላት መቁጠሪያ

ቃል እና ባህሪዎች መቁጠሪያ ከ ክፍተት ጋር ወይንም ክፍተት ሳይጨምር: በ አሁኑ ምርጫ እና በ ጠቅላላ ሰነድ ውስጥ: መቁጠሪያው ዘመናዊ እንደሆነ ይቆያል እርስዎ በሚጽፉ ጊዜ ወይንም ምርጫውን ሲቀይሩ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መሳሪያዎች - ቃላት መቁጠሪያ


እንዴት ነው LibreOffice ቃላት የሚቆጠረው?

ባጠቃላይ: ሁሉም የ ባህሪ ሀረጎች በ ሁለት ክፍተት መካከል እንደ ቃል ይቆጠራሉ: ጭረቶች: tabs: የ መስመር መጨረሻ እና የ አንቀጽ መጨረሻ የ ቃላት መመጠኛ ናቸው

ቃላቶች ሁልጊዜ የሚታይ ጭረት ያላቸው እንደ: ተሰኪ-ዎች: ተጨ-ማሪ: ተጠቃሚ/ማሰናጃ: እያንዳንዳቸው እንደ አንድ ቃል ይቆጠራሉ

ቃላቶቹ የ ፊደል: ቁጥር እና የ ተለዩ ባህሪዎች ቅልቅል ሊሆኑ ይችላሉ: ስለዚህ የሚቀጥለው ጽሁፍ ቆጠራ እንደ አራት ቃላት ይሆናል: abc123 1.23 "$" http://www.example.com.

እንደ ቃል መጠን የ ባህሪ ማስተካከያ ለ መጨመር: ይምረጡ - LibreOffice መሳፊያ - ባጠቃላይ እና ከዛ ይጨምሩ ባህሪ ወደ ተጨማሪ መለያያዎች ሜዳ ውስጥ