ለውጦቹን መፈጸሚያ እና ማረሚያ
ራሱ በራሱ ፋይል አቀራረብ እርስዎ እንደ መረጡት እና እንደ አሰናዱት መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ ምርጫ በ ንግግር ውስጥ: እርስዎ ይጠየቃሉ ለውጡን እንደሚቀበሉ ወይንም እንደማይቀበሉ
ሁሉንም መቀበያ
ሁሉንም የ አቀራረብ ለውጦች መፈጸሚያ
ሁሉንም አልቀበልም
ሁሉንም የ አቀራረብ ለውጦች አልቀበልም
ለውጦችን ማረሚያ
እርስዎ የሚጠየቁበት ንግግር ይከፈታል በራሱ አራሚ ለውጦችን እንደሚቀበሉ ወይንም እንደማይቀበሉ: እርስዎ እንዲሁም ለውጦችን ማየት ይችላሉ በ ተወሰነ ደራሲ ወይንም በ ተወሰነ ቀን የ ተፈጠረውን