በራሱ አቀራረብ ለ ሰንጠረዥ
ራሱ በራስ ወደ አሁኑ ሰንጠረዥ አቀራረብ መፈጸሚያ: ፊደሎች ጥላዎች እና ድንበሮችን ያካትታል
በራሱ አቀራረብ ሰንጠረዥ መፈጸሚያ
-
ይጫኑ በ ሰንጠረዥ ክፍል ውስጥ: ወይንም ክፍሎች ይምረጡ እርስዎ ማቅረብ የሚፈልጉትን
-
ይምረጡ ሰንጠረዥ - በራሱ አቀራረብ እና ከዛ ይጫኑ መፈጸም የሚፈልጉትን አቀራረብ
-
ይጫኑ እሺ
አቀራረብ
ዝግጁ የሆኑ የ ሰንጠረዥ አቀራረብ ዘዴዎች ዝርዝር: ይጫኑ አቀራረብ ላይ እርስዎ መፈጸም የሚፈልጉትን: እና ከዛ ይጫኑ እሺ
መጨመሪያ
አዲስ የ ሰንጠረዥ ዘዴ ወደ ዝርዝሩ መጨመሪያ
-
በ ሰነድ ውስጥ የ ሰንጠረዥ አቀራረብ
-
ይምረጡ ሰንጠረዥ እና ከዛ ይምረጡ ሰንጠረዥ - በራሱ አቀራረብ
-
ይጫኑ መጨመሪያ
-
የ በራሱ አቀራረብ መጨመሪያ ንግግር: ስም ያስገቡ እና ከዛ ይጫኑ እሺ:
ማጥፊያ
የ ተመረጠውን የ ሰንጠረዥ ዘዴ ማጥፊያ: እርስዎ "የ ነበረውን ዘዴ" የ ሰንጠረዥ ዘዴ ማጥፋት አይችሉም
አቀራረብ
ይምረጡ የ አቀራረብ መለያ እርስዎ ማካተት የሚፈልጉትን በ ተመረጠው ሰንጠርዥ ውስጥ
የ ቁጥር አቀራረብ
ለ ተመረጠው የ ሰንጠርዥ ዘዴ የ ቁጥር መስጫ አቀራረብ ማካተቻ
ፊደል
ለ ተመረጠው የ ሰንጠርዥ ዘዴ የ ፊደል አቀራረብ ማካተቻ
ማሰለፊያ
ለ ተመረጠው የ ሰንጠርዥ ዘዴ የ ማሰለፊያ ማሰናጃ ማካተቻ
ድንበር
ለ ተመረጠው የ ሰንጠርዥ ዘዴ የ ሰንጠረዥ ድንበር ማካተቻ
ንድፍ
ለ ተመረጠው የ ሰንጠርዥ ዘዴ የ መደብ ዘዴዎች ማካተቻ
እንደገና መሰየሚያ
የ ተመረጠውን የ ሰንጠረዥ ዘዴ ስም መቀየሪያ: እርስዎ የ "መደበኛ" ሰንጠረዥ ዘዴ መሰየም አይችሉም