በምጽፍበት ጊዜ

ራሱ በራሱ ሰነድ አቀራረብ በ ሰነድ ውስጥ እርስዎ በሚጽፉ ጊዜ: የ አቀራረብ ምርጫ ለማሰናዳት: ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ ምርጫ እና ከዛ ይጫኑ የ ምርጫ tab.

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ - በሚጽፉ ጊዜ


እርስዎ መጠቀም ይችላሉ በራሱ አራሚ ለ ጽሁፍ ሰነዶች አቀራረብ እና ለ መደበኛ ASCII ጽሁፍ ፋይሎ: ነገር ግን ባህሪዎች አይደለም እርስዎ በ እጅ ያስገቡትን: ራሱ በራሱ ቃላት መጨረሻ ብቻ ይታያል እርስዎ ቃሉን ከጻፉ በኋላ ለ ሁለተኛ ጊዜ በ ሰነዱ ውስጥ

የ ምክር ምልክት

እንደ ነበር ለ መመለስ የ በራሱ አራሚ ተግባርን: ይምረጡ ማረሚያ - መተው


ሌሎች በራሱ ማረሚያ ደንቦች