በራሱ ማረሚያ

ራሱ በራሱ ፋይል አቀራረብ እንደ እርስዎ ምርጫ እንዳሰናዱት በ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ - በራሱ አራሚ ምርጫ .

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ


በምጽፍበት ጊዜ

ራሱ በራሱ ሰነድ አቀራረብ በ ሰነድ ውስጥ እርስዎ በሚጽፉ ጊዜ: የ አቀራረብ ምርጫ ለማሰናዳት: ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ ምርጫ እና ከዛ ይጫኑ የ ምርጫ tab.

መፈጸሚያ

ራሱ በራሱ ፋይል አቀራረብ እንደ እርስዎ ምርጫ እንዳሰናዱት በ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ ምርጫ

ለውጦቹን መፈጸሚያ እና ማረሚያ

ራሱ በራሱ ፋይል አቀራረብ እርስዎ እንደ መረጡት እና እንደ አሰናዱት መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ ምርጫ በ ንግግር ውስጥ: እርስዎ ይጠየቃሉ ለውጡን እንደሚቀበሉ ወይንም እንደማይቀበሉ

በራሱ ማረሚያ ምርጫዎች

በራሱ አራሚ ንግግርን ይከፍታል

ለ መክፈት በራሱ አቀራረብ ንግግር ይጫኑ በ ሰንጠረዥ ክፍል ውስጥ እና ከዛ ይምረጡ ሰንጠረዥ - በራሱ አቀራረብ