የ ቁጥር መስጫ ዘዴ
እዚህ የ ቁጥር መስጫ ዘዴ መፍጠር ይችላሉ: የ ቁጥር መስጫ ዘዴ የ ተደራጀውን በ ዘዴዎች መስኮት ውስጥ
የ ቁጥር መስጫ በሚፈጥሩ ጊዜ: ለ ቁጥር መስጫ ስም ይመደባል: ለዚህ ነው እንደዚህ አይነት ቴምፕሌቶች "የተሰየመ" ቁጥር መስጫ የሚባሉት: ያልተሰየመ ቁጥር መስጫ: የሚጠቀሙት ለ በ ቀጥታ አቀራረብ, መፍጠር ይቻላል በ ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ ንግግር ውስጥ ወይንም በ ምልክት በ እቃ መደርደሪያ ላይ.