የ ባህሪ ዘዴ

እዚህ የ ፊደል ዘዴ መፍጠር ይችላሉ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች - መክፈቻ ዝርዝር አገባብ ማሻሻያ/አዲስ (ለ ባህሪ ዘዴዎች)


አደራጅ

ለ ተመረጠው ዘዴ ምርጫ ማሰናጃ

ይምረጡ መፈጸም የሚፈልጉትን ፊደል እና አቀራረብ

የ ፊደል ተፅእኖ

መጠቀም የሚፈልጉትን የ ፊደል ውጤት ይወስኑ

መደቦች

የ መደብ ቀለም ወይንም ንድፍ ማሰናጃ

የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ

ይህ ትእዛዝ ዝግጁ የሚሆነው እርስዎ በሚያስችሉ ጊዜ ነው የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ በ - ቋንቋ ማሰናጃ - ቋንቋዎች

ለ ባህሪዎች ቦታ: መጠን: ማዞሪያ እና ክፍተት ይወስኑ

የ እስያን እቅድ

ምርጫ ማሰናጃ ለ ድርብ-መስመር መጻፊያ ለ Asian ቋንቋዎች: ይምረጡ ባህሪዎች በ እርስዎ ጽሁፍ ውስጥ እና ከዛ ይምረጡ ይህን ትእዛዝ

እንደነበር መመለሻ

እንደ ነበር መመለሻ የ ተፈጸመውን ለውጥ በ አሁኑ tab ላይ የሚፈጸመውን ይህ ንግግር ሲከፍት: የማረጋገጫ ጥያቄ አይታይም ይህን ንግግር ሲዘጉ

መደበኛ

እንደ ነበር መመለሻ የሚታዩ ዋጋዎችን ወደ ነባር ዋጋቸው ወደ መግጠሚያ ዋጋቸው

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ማረጋገጫ አይታይም ነባሩ እንደገና እስከሚጫን ድረስ