ማጥፊያ

የተመረጠውን አምድ(ዶች) ከ ሰንጠረዥ ውስጥ ማጥፊያ

ይህ ትእዛዝ የሚኖረው መጠቆሚያው በ ሰንጠረዡ ውስጥ ሲሆን ብቻ ነው

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ሰንጠረዥ - ማጥፊያ - አምዶች

ሰንጠረዥ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ

ምልክት

አምድ ማጥፊያ