አጥጋቢ ስፋት

ራሱ በራሱ የ አምድ ስፋት ማስተካከያ ለ ክፍሎቹ ይዞታ እንዲስማማ የ አምድ ስፋት መቀየር በ ሌሎች አምዶች ክፍል ላይ ተጽእኖ አይፈጥርም: የ ሰንጠረዥ ስፋት ከ ገጽ ስፋት መብለጥ የለበትም

ለውጡ ተጽእኖ የሚፈጥረው በ ተመረጡት ክፍሎች ላይ ብቻ ነው: እርስዎ ማስተካከል ይችላሉ በርካታ ክፍሎች አጠገብ ለ አጠገብ ያሉ እርስዎ ከ መረጡ ክፍሎቹን በ አንድ ላይ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ሰንጠረዥ - በራሱ ልክ - አጥጋቢ የ አምድ ስፋት

መክፈቻ በ አጥጋቢ መጠን የ እቃ መደርደሪያ ከ ሰንጠረዥ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ

ምልክት

አጥጋቢ የ አምድ ስፋት