LibreOffice 6.1 እርዳታ
ራሱ በራሱ የ ረድፍ እርዝመት ማስተካከያ ለ ክፍሎቹ ይዞታ እንዲስማማ ይህ ነባር ማሰናጃ ነው ለ አዲስ ሰንጠረዥ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ ሰንጠረዥ - በራሱ ልክ - አጥጋቢ የ ረድፍ እርዝመት
መክፈቻ በ አጥጋቢ መጠን የ እቃ መደርደሪያ ከ ሰንጠረዥ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ
አጥጋቢ የ ረድፍ እርዝመት
ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው ሰንጠረዡ የ ተወሰነ የ ረድፍ እርዝመት ይዞታ ሲኖረው ነው