የ ጽሁፍ ፍሰት
ከ ሰንጠረዥ በ ፊት እና በ ኋላ የ ጽሁፍ ፍሰት ምርጫ ማሰናጃ
የ ጽሁፍ ፍሰት
መጨረሻ
ይምረጡ ይህን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን: እና ከዛ ይምረጡ ከ ሰንጠረዡ ጋር ማዛመድ የሚፈልጉትን አይነት መጨረሻ ይምረጡ
ገጽ
ከ ሰንጠረዥ በ ፊት እና በ ኋላ የ ገጽ መጨረሻ ማስገቢያ
አምድ
የ አምድ መጨረሻ ማስገቢያ ከ በርካት-አምድ ገጽ በ ፊት እና በ ኋላ
በፊት
ከ ሰንጠረዥ በ ፊት ገጽ ወይንም የ አምድ መጨረሻ ማስገቢያ
በኋላ
ከ ሰንጠረዥ በ ኋላ ገጽ ወይንም የ አምድ መጨረሻ ማስገቢያ
ከ ገጽ ዘዴ ጋር
የ ገጽ ዘዴ መፈጸሚያ እርስዎ በ ሚወስኑት በ መጀመሪያው ገጽ ላይ የ ገጽ መጨረሻን ተከትሎ
የ ገጽ ዘዴ
ይምረጡ የ ገጽ ዘዴ እርስዎ መፈጸም በሚፈልጉት በ መጀመሪያው ገጽ ላይ የ ገጽ መጨረሻን ተከትሎ
የ ገጽ ቁጥር
የ ገጽ ቁጥር ያስገቡ ለ መጀመሪያው ገጽ መጨረሻውን ተከትሎ: እርስዎ መቀጠል የሚፈልጉ ከሆነ የ አሁኑ የ ገጽ ቁጥር መስጫ: ምልክት ማድረጊያውን ይተዉት ምልክት እንደ ተደረገበት
ሰንጠረዦች በ ገጾች እና አምዶች ባሻገር እንዲከፈሉ መፍቀጃ
የ ገጽ መጨረሻ ወይንም የ አምድ መጨረሻ ማስቻያ በ ረድፎች እና በ ሰንጠረዥ መካከል
ረድፍ እንዲሰበር መፍቀጃ ከ ገጾች እና አምዶች ባሻገር
የ ገጽ መጨረሻ ወይንም የ አምድ መጨረሻ በ ረድፍ ሰንጠረዥ ውስጥ ማስቻያ: ይህ ምርጫ ለ መጀመሪያው ረድፍ አይፈጸምም በ ሰንጠረዥ ውስጥራስጌ መድገሚያ ምርጫ ከ ተመረጠ
ከሚቀጥለው አንቀጽ ጋር አስቀምጥ
ሰንጠረዥ እና የሚቀጥለውን አንቀጽ አብሮ ማድረጊያ: እርስዎ መጨረሻ በሚያስገቡ ጊዜ
ራስጌ መድገሚያ
የ ሰንጠረዥ ራስጌ መድገሚያ በ አዲስ ገጽ ላይ ሰንጠረዡ ከ አንድ ገጽ በላይ በሚሆን ጊዜ
የ መጀመሪያው ... አምድ
በ ራስጌ ውስጥ የሚካተተውን የ ረድፎች ቁጥር ያስገቡ
የ ጽሁፍ አቅጣጫ
በ ክፍሉ ውስጥ የ ጽሁፍ አቅጣጫ ይምረጡ እርስዎ የሚቀጥለውን አቀራረብ ምርጫ መጠቀም ይችላሉ ለ መወሰን የ ጽሁፍ አቅጣጫ በ ክፍሉ ውስጥ
-
በ አግድም
-
በ ቁመት
-
ከፍተኛውን የ እቃ ማሰናጃ መጠቀሚያ
በ ቁመት ማሰለፊያ
በ ሰንጠረዥ ክፍል ውስጥ ጽሁፍ በ ቁመት ማሰለፊያ መወሰኛ