ሰንጠረዥ
ለተመረጠው ሰንጠረዥ መጠን: ቦታ: ክፍተት: እና ማሰለፊያ ምርጫ መወሰኛ
ባህሪዎች
ስም
ለ ሰንጠረዥ የ ውስጥ ስም ያስገቡ: እርስዎ ይህን ስም መጠቀም ይችላሉ በፍጥነት ሰንጠረዡን በ መቃኛ ውስጥ ለማግኘት
ስፋት
ለ ሰንጠረዥ ስፋት ያስገቡ ይህ ምልክት ማድረጊያ ዝግጁ የሚሆነው ለ ራሱ በራሱ ምርጫ ነው የ ማሰለፊያ ቦታ ዝግጁ ካልሆነ
ዝምድናው
የ ተመረጠውን ሰንጠርዥ ስፋት በ ፐርሰንት ማሳያ በ ጽሁፍ ገጽ ቦታ ስፋት ውስጥ
ማሰለፊያ
ለተመረጠው ሰንጠረዥ ማሰለፊያ ምርጫዎች ማሰናጃ
ራሱ በራሱ
ሰንጠረዥ በ አግድም ማስፊያ በ ግራ እና በ ቀኝ ገጽ መስመር በኩል ይህን ማሰናጃ እንዲጠቀሙ ይመከራሉ በ HTML ሰነድ ውስጥ
በ ግራ
የ ሰንጠርዡን ግራ ጠርዝ ወደ ገጹ ግራ መስመር ማሰለፊያ
የ ግራ መስመር
በ ሰንጠረዥ የ ግራ ጠርዝ ማሰለፊያ እርስዎ በሚያስገቡት ማስረጊያ በ ግራ ሳጥን ውስጥ በ ክፍተት ቦታ ውስጥ
በ ቀኝ
የ ሰንጠርዡን ቀኝ ጠርዝ ወደ ገጹ ቀኝ መስመር ማሰለፊያ
መሀከል
በ ገጹ ላይ ሰንጠረዡን በ አግድም መሀክል ማድረጊያ
መምሪያ
በ አግድም ማሰለፊያ ሰንጠረዥ መሰረት ያደረጉ ዋጋዎች ማስገቢያ በ እርስዎ የ ግራ እና ቀኝ ሳጥን ውስጥ በ ክፍተት ቦታ LibreOffice ራሱ በራሱ የ ሰንጠረዥ ስፋት ማስሊያ: ይህን ምርጫ ይምረጡ እርስዎ እያንዳንዱን መወሰን ከ ፈለጉ የ አምድ ስፋት
ክፍተት
በ ግራ
ክፍተት ያስገቡ እርስዎ መተው የሚፈልጉትን በ ግራ ገጽ መስመር እና በ ሰንጠረዥ ጠርዝ መካከል: ይህ ምርጫ ዝግጁ አይሆንም ለ ራሱ በራሱ ወይንም በ ግራ ምርጫ ከ ተመረጠ በ ማሰለፊያ ቦታ ውስጥ
በ ቀኝ
ክፍተት ያስገቡ እርስዎ መተው የሚፈልጉትን በ ቀኝ ገጽ መስመር እና በ ሰንጠረዥ ጠርዝ መካከል: ይህ ምርጫ ዝግጁ አይሆንም ለ ራሱ በራሱ ወይንም በ ቀኝ ምርጫ ከ ተመረጠ በ ማሰለፊያ ቦታ ውስጥ
ከ ላይ
ከ ላይ ጠርዝ ሰንጠረዥ እና ከ ሰንጠረዡ በ ላይ ለሚኖረው ጽሁፍ መካከል እንዲኖር የሚፈልጉትን ክፍተት ያስገቡ
ከ ታች
ከ ታች ጠርዝ ሰንጠረዥ እና ከ ሰንጠረዡ በ ታች ለሚኖረው ጽሁፍ መካከል እንዲኖር የሚፈልጉትን ክፍተት ያስገቡ
አንቀጽ ለ ማስገባት ከ ሰንጠረዥ በፊት በ ሰነድ መጀመሪያ ላይ: ራስገ: ወይንም ግርጌ: መጠቆሚያውን ከ ይዞታው በፊት ያድርጉ በ መጀመሪያው ክፍል ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ ምርጫ Alt+Enter.