Hyperlink

ለ ተመረጠው hyperlink: ንድፍ: ክፈፍ: ወይንም የ OLE እቃ ባህሪዎች መወሰኛ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ምስል - Hyperlink tab

ይምረጡ አቀራረብ - ክፈፍ እና እቃ - ባህሪዎች - Hyperlink tab

ይምረጡ ማስገቢያ - ክፈፍ - ክፈፍ - Hyperlink tab


አገናኝ ወደ

የ አገናኝ ባህሪዎች ማሰናጃ

URL

እርስዎ መክፈት የሚፈልጉትን ፋይል ሙሉ መንገድ ያስገቡ

መቃኛ

ፈልገው ያግኙ hyperlink እንዲከፍተው የሚፈልጉትን: እና ከዛ ይጫኑ መክፈቻ. የታለመው ፋይል በ እርስዎ ኮምፒዩተር ውስጥ ወይንም በ FTP server በ ኢንተርኔት ውስጥ ሊሆን ይችላል

ስም

ለ hyperlink ስም ያስገቡ

ክፈፍ

የ ክፈፉን ስም ይወስኑ እርስዎ የታለመውን ፋይል መክፈት የሚፈልጉበትን በ ቅድሚያ የታለመው ክፈፍ ስም ተገልጿል እዚህ.

የ ምስል ካርታ

ይምረጡ አይነቱን የ ምስል ካርታ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን: የ ምስል ካርታ ማሰናጃ ደርቦ ይጽፍበታል በ hyperlink ማሰናጃዎች ላይ እርስዎ በዚህ ገጽ ላይ በሚያስገቡት

የ ሰርቨር-በኩል የ ምስል ካርታ

የ ሰርቨር-በኩል የ ምስል ካርታ ይጠቀማል

በ ደንበኛ-በኩል የ ምስል ካርታ

ይጠቀሙ የምስል ካርታ እርስዎ የፈጠሩትን ለ ተመረጠው እቃ

URL