ማክሮስ
የሚሄደውን ማክሮስ መወሰኝ እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ: ንድፍ: ክፈፍ: ወይንም የ OLE እቃ
ሁኔታ
ማክሮስ የሚያስነሱ ሁኔታዎች ዝርዝር ከ ተመረጠው እቃ ጋር ብቻ ግንኙነት ያለውን ዝርዝር ይታያል
የሚቀጥለው ሰንጠረዥ ዝርዝር የ እቃዎች አይነት እና ሁኔታዎችን ያሳያል ማክሮስ የሚያስነሱ:
ሁኔታ |
ሁኔታ ማስነሻ |
የ OLE እቃ |
ምስል |
ክፈፍ |
በራሱ ጽሁፍ |
የ ምስል ካርታ ቦታ |
Hyperlink |
እቃውን ይጫኑ |
እቃው ተመርጧል |
✓ |
✓ |
✓ |
|||
አይጥ በ እቃዎች ላይ |
የ አይጥ መጠቆሚያውን ከ እቃው በላይ ማንቀሳቀሻ |
✓ |
✓ |
✓ |
✓ |
✓ |
|
hyperlink ማስነሻ |
hyperlink ለ እቃው የተመደበውን ተጭነዋል |
✓ |
✓ |
✓ |
✓ |
||
አይጥ እቃዎችን ሲተው |
የ አይጥ መጠቆሚያውን ከ እቃው በታች ማንቀሳቀሻ |
✓ |
✓ |
✓ |
✓ |
✓ |
|
ምስሉ ተሳክቶ ተጭኗል |
ምስሉ ተሳክቶ ተጭኗል |
✓ |
|||||
ምስል መጫኑ ተቋርጧል |
ንድፍ መጫን በ ተጠቃሚው ተቋርጧል (ለምሳሌ: በሚያወርዱ ጊዜ) |
✓ |
|||||
ምስል መጫን አልተቻለም |
ምስሉ ተሳክቶ አልተጫነም |
✓ |
|||||
ቁጥር እና ፊደል ቅልቅል ማስገቢያ |
ጽሁፍ ገብቷል |
✓ |
|||||
ቁጥር እና ፊደል ቅልቅል-ያልሆኑ ማስገቢያ |
ምንም የማይታተሙ ባህሪዎች: እንደ tabs እና የ መስመር መጨረሻ ይገባሉ |
✓ |
|||||
ክፈፉን እንደገና መመጠኛ |
ክፈፉ እንደገና ተመጥኗል |
✓ |
|||||
ክፈፍ ማንቀሳቀሻ |
ክፈፉ ተንቀሳቅሷል |
✓ |
|||||
ራሱ በራሱ ጽሁፍ ከማስገባቱ በፊት |
ራሱ በራሱ ጽሁፍ ከማስገባቱ በፊት |
✓ |
|||||
በራሱ ጽሁፍ ካስገባ በኋላ |
በራሱ ጽሁፍ ካስገባ በኋላ |
✓ |
በ ፎርም ውስጥ ለ ተገናኙ ሁኔታዎች መቆጣጠሪያ ይህን: ይመልከቱ ባህሪዎች መቆጣጠሪያ ወይንም የ ፎርም ባህሪዎች
የ ተመደበው ተግባር
የ ተመረጠው ሁኔታ ሲፈጠር የሚፈጸመውን ማክሮስ መወሰኛ
ክፈፎች የሚያስችሉት እርስዎ እንዲያገናኙ ነው አንዳንድ ሁኔታዎችን ከ ተግበሮች ጋር እና ከዛ እንዲወስኑ ሁኔታው በምን እንደሚያዝ በ LibreOffice መጻፊያ ወይንም በ ተግባር: ይህን ይመልከቱ የ LibreOffice Basic እርዳታ ለ በለጠ መረጃ
ማክሮስ ከ
ዝርዝር የ LibreOffice ፕሮግራም እና ማንኛውንም መክፈቻ LibreOffice ሰነድ ከዚህ ዝርዝር ውስጥ: ይምረጡ አካባቢ እርስዎ ማክሮስ ማስቀመጥ የሚፈልጉበትን
የ ነበረው ማክሮስ
ዝግጁ የ ማክሮስ ዝርዝር: ይምረጡ ማክሮስ እርስዎ መመደብ የሚፈልጉትን ለ ተመረጠው ሁኔታ: እና ከዛ ይጫኑ መመደቢያ
መመደቢያ
የ ተመረጠውን ማክሮስ ለ ተመረጠው ሁኔታ መመደቢያ