ምስል

የተመረጠውን ምስል መገልበጫ እና አገናኝ ምርጫ መወሰኛ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ስእል - ስእል tab


መገልበጫ

በ ቁመት

የ ተመረጠውን ምስል በ ቁመት መገልበጫ

በ አግድም

የ ተመረጠውን ምስል በ አግድም መገልበጫ

በሁሉም ገጾች ላይ

የተመረጠውን ንድፍ በ አግድም በ ሁሉም ገጾች ላይ መገልበጫ

በ ግራ ገጾች ላይ

የተመረጠውን ንድፍ በ አግድም በ ሙሉ ገጾች ላይ መገልበጫ

በ ቀኝ ገጾች ላይ

የተመረጠውን ንድፍ በ አግድም በ ጎዶሎ ገጾች ላይ መገልበጫ

የ ቅድመ እይታ ሜዳ

አሁን የተመረጠውን በቅድመ እይታ ማሳያ

አገናኝ

ምስል እንደ አገናኝ ማስገቢያ

የ ፋይል ስም

የ ተገናኘውን የ ንድፍ ፋይል መንገድ ማሳያ: አገናኙን ለ መቀየር: ይጫኑ የ መቃኝ ቁልፍ እና ከዛ ፋይሉን ፈልገው ያግኙ እርስዎ ማገናኘት የሚፈልጉትን ወደ

መቃኛ

ፋይሉን ፈልገው ያግኙ እንደ አገናኝ ማስገባት የሚፈልጉትን እና ከዛ ይጫኑ መክፈቻ :

አቀራረብ - መገልበጫ

አገናኝ - ማረሚያ