ምስል

ለ ተመረጠው ምስል የ መጠን: ቦታ: እና ሌሎች ባህሪዎች አቀራረብ

እርስዎ እንዲሁም የተመረጠውን ምስል አንዳንድ ባህሪዎች መቀየር ይችላሉ በ አቋራጭ ቁልፎች

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ምስል

ይምረጡ ማስገቢያ - ምስል - ከ ፋይል - ባህሪዎች ቁልፍ ውስጥ

ስእል መደርደሪያ ላይ (ስእሎች ሲመረጡ) ይጫኑ

ምልክት

የንድፎች ባህሪ


ምስል ንግግር የ ያዛቸው የሚከተሉትን የ tab ገጾች ነው:

አይነት

ለ ተመረጠው እቃ ወይንም ክፈፍ በ ገጹ ላይ መጠን እና ቦታ መወሰኛ

ምርጫዎች

ለ ተመረጠው ንድፍ: ወይንም ክፈፍ ባህሪዎች መወሰኛ

መጠቅለያ

እርስዎ ጽሁፍ በ እቃ ዙሪያ እንዴት እንደሚጠቀለል ይወስኑ እርስዎ መወሰን ይችላሉ በ ጽሁፍ እና በ እቃ መካከል የሚኖረውን ክፍተት

Hyperlink

ለ ተመረጠው hyperlink: ንድፍ: ክፈፍ: ወይንም የ OLE እቃ ባህሪዎች መወሰኛ

ምስል

የተመረጠውን ምስል መገልበጫ እና አገናኝ ምርጫ መወሰኛ

መቁረጫ

የ ተመረጠውን ንድፍ መከርከሚያ: እርስዎ ንድፉን ወደ ዋናው መጠን መመለስ ይችላሉ

ድንበሮች

በ መጻፊያ ወይንም ሰንጠረዥ ውስጥ የ ተመረጠውን እቃ ድንበር ምርጫ ማሰናጃ

መደቦች

የ መደብ ቀለም ወይንም ንድፍ ማሰናጃ

ማክሮስ

የሚሄደውን ማክሮስ መወሰኝ እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ: ንድፍ: ክፈፍ: ወይንም የ OLE እቃ

እንደነበር መመለሻ

Resets changes made to the current tab to those applicable when this dialog was opened.