የ ጽሁፍ መጋጠሚያ

ወደ አሁኑ የ ገጽ ዘዴ ውስጥ የ ጽሁፍ መጋጠሚያ መጨመሪያ: ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው የ እሲያ ቋንቋ ድጋፍ ሲያስችሉ ነው በ ቋንቋ ማሰናጃዎች - ቋንቋዎች በ ምርጫ ንግግር ሳጥን ውስጥ

ይህ ትእዛዝ ዝግጁ የሚሆነው እርስዎ በሚያስችሉ ጊዜ ነው የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ በ - ቋንቋ ማሰናጃ - ቋንቋዎች

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ዝርዝር አቀራረብ - ገጽ - tab ጽሁፍ መጋጠሚያ የ እሲያ ቋንቋ ድጋፍ አስችለው እንደሆን


መጋጠሚያ

መጨመሪያ ወይንም ማስወገጃ ለ ጽሁፍ መጋጠሚያ መስመሮች ወይንም ባህሪ ለ አሁኑ ገጽ ዘዴ

የ መጋጠሚያ ረቂቅ

መስመሮች በገጽ

እርስዎ በ ገጽ ላይ እንዲኖር የሚፈልጉትን ከፍተኛ ቁጥር መስመሮች ያስገቡ

ባህሪዎች በ መስመር

እርስዎ በ ገጽ ላይ እንዲኖር የሚፈልጉትን ከፍተኛ ቁጥር ባህሪዎች በ መስመር ላይ ያስገቡ

ከፍተኛ. መሰረታዊ የ ጽሁፍ መጠን

እርስዎ በ መስመር ላይ እንዲኖር የሚፈልጉትን ከፍተኛ መሰረታዊ የ ጽሁፍ መጠን ያስገቡ: ትልቅ ዋጋ ውጤቱ ትንሽ ባህሪ በ መስመር ላይ ይሆናል

ከፍተኛ. Ruby የ ጽሁፍ መጠን

የ ፊደል መጠን ለ Ruby ጽሁፍ ያስገቡ

Ruby ጽሁፍ ከ ታች/በ ግራ ከ ቤዝ ጽሁፍ በኩል

Ruby ጽሁፍ በ ግራ ወይንም ከ ቤዝ ጽሁፍ ከ ታች በኩል

መጋጠሚያ ማሳያ

ለ ጽሁፍ መጋጠሚያ የ ማተሚያ እና ቀለም ምርጫ መወሰኛ