አምዶች
የ አምድ ቁጥር እና የ አምድ እቅድ ለ ገጽ ዘዴ: ክፈፍ: ወይንም ክፍል መወሰኛ
ነባር ማስናጃዎች
እርስዎ መምረጥ ይችላሉ በ ቅድሚያ የ ተወሰኑ የ አምድ እቅዶች: እርስዎ እቅድ ወደ ገጽ ዘዴ በሚፈጽሙ ጊዜ: ሁሉም ገጾች ዘዴውን የሚጠቀሙ ይሻሻላሉ: በ ተመሳሳይ ጊዜ: እርስዎ በሚፈጽሙ ጊዜ የ አምድ እቅድ ወደ ክፈፍ ዘዴ ውስጥ: ሁሉም ክፈፎች ዘዴውን የሚጠቀሙ ይሻሻላሉ: እርስዎ የ አምድ እቅድ ለ ነጠላ ክፈፍ መቀየር ይችላሉ
አምዶች
በ ገጹ ላይ የሚፈልጉትን የ አምዶች ቁጥር ያስገቡ ፡ ክፈፍ ወይንም ክፍሎች
እንዲሁም በቅድሚያ የተወሰኑ የ አምድ እቅዶችን መምረጥ ይችላሉ
ሜዳዎች መምረጫ
ለ ሁሉም አምዶች ይዞታዎችን እኩል ማሰራጫ
በ ጽሁፉ ውስጥ እኩል ይሰራጫልበ በ በርካታ-አምድ ክፍሎች ውስጥ.
ስፋት እና ክፍተት
ይህ ራሱ በራሱ ስፋትምልክት ማድረጊያ ሳጥን ካልተመረጠ ለ አምዶቹ የ ስፋት እና የ ክፍተት ምርጫዎች ያስገቡ
(የ አምድ ቁጥር)
የ አምድ ቁጥር ማሳያ: እንዲሁም ስፋት እና እርቀት ከ አጓዳኝ አምዶች ጋር
የ ግራ ቀስት
የ አምድ ማሳያውን አንድ አምድ ወደ ግራ ማንቀሳቀሻ
የ ግራ ቀስት
የ ቀኝ ቀስት
የ አምድ ማሳያውን አንድ አምድ ወደ ቀኝ ማንቀሳቀሻ
የ ቀኝ ቀስት
ስፋት
የአምዱን ስፋት ያስገቡ
ክፍተት
በ አምዶች መካከል እንዲኖር የሚፈልጉትን ክፍተት ያስገቡ
በራሱ ስፋት
እኩል ስፋት ያላቸው አምዶች መፍጠሪያ
የ አምድ እቅድ ቅድመ እይታ የሚያሳየው አምዶች ነው: እና የ አካባቢውን ገጽ አይደለም
መለያያ መስመር
ይህ ቦታ ዝግጁ የሚሆነው የ እርስዎ እቅድ ከ አንድ በላይ አምዶች ካሉት ነው
መስመር
ለ አምድ መለያያ መስመር የ አቀራረብ ዘዴ ይምረጡ: እርስዎ የ መለያያ መስመር መጠቀም ካልፈለጉ: ይምረጡ "ምንም".
እርዝመት
የ መለያያ መስመር እርዝመት ያስገቡ እንደ ፐርሰንቴጅ ለ አምድ ቦታ እርዝመት
ቦታ
የ ቁመት ማሰለፊያ ይምረጡ ለ መለያያ መስመር: ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው የ እርዝመት የ መስመር ዋጋ አነስተኛ ከሆነ ነው ከ 100%.
መፈጸሚያ ወደ
ይምረጡ እቃ እርስዎ መፈጸም የሚፈልጉትን በ አምድ እቅድ ውስጥ ወደ ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው እርስዎ ንግግሩ ጋር ከ ደረሱ ነው በ መምረጥ አምድ - አቀራረብ