የ ገጽ ዘዴ

ለ አሁኑ የ ገጽ ዘዴ እቅድ አቀራረብ ዘዴዎች የ ገጽ መስመሮች: ራስጌዎች: ግርጌዎች እና የ ገጽ መደብ መወሰኛ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - ገጽ

ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች - መክፈቻ ዝርዝር አገባብ ማሻሻያ/አዲስ tab (ለ ገጽ ዘዴዎች)


አደራጅ

ለ ተመረጠው ዘዴ ምርጫ ማሰናጃ

ገጽ

እርስዎን መግለጽ ያስችሎታል የ ገጽ እቅዶች ለ ነጠላ እና በርካታ-ገጽ ሰነዶች: እንዲሁም ቁጥር መስጫ እና አቀራረብ

መደቦች

የ መደብ ቀለም ወይንም ንድፍ ማሰናጃ

ራስጌ

ወደ አሁኑ የ ገጽ ዘዴ ራስጌ መጨመሪያ: ራስጌ በ ገጹ ከ ላይ መስመር በኩል ያለ ቦታ ነው: እርስዎ ንድፍ ወይንም ጽሁፍ የሚጨምሩበት

ግርጌዎች

ወደ አሁኑ የ ገጽ ዘዴ ራስጌ መጨመሪያ: ራስጌ በ ገጹ ከ ላይ መስመር በኩል ያለ ቦታ ነው: እርስዎ ንድፍ ወይንም ጽሁፍ የሚጨምሩበት

ድንበሮች

በ መጻፊያ ወይንም ሰንጠረዥ ውስጥ የ ተመረጠውን እቃ ድንበር ምርጫ ማሰናጃ

አምዶች

የ አምድ ቁጥር እና የ አምድ እቅድ ለ ገጽ ዘዴ: ክፈፍ: ወይንም ክፍል መወሰኛ

የ ግርጌ ማስታወሻ

ለ ግርጌ ማስታወሻ የ እቅድ ምርጫዎች መወሰኛ: እንዲሁም የ መስመር መለያያዎችን ለ ግርጌ ማስታወሻ ከ ዋናው የ ሰነዱ አካል ያካትታል

የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ

ይህ ትእዛዝ ዝግጁ የሚሆነው እርስዎ በሚያስችሉ ጊዜ ነው የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ በ - ቋንቋ ማሰናጃ - ቋንቋዎች

የ ጽሁፍ መጋጠሚያ

ወደ አሁኑ የ ገጽ ዘዴ ውስጥ የ ጽሁፍ መጋጠሚያ መጨመሪያ: ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው የ እሲያ ቋንቋ ድጋፍ ሲያስችሉ ነው በ ቋንቋ ማሰናጃዎች - ቋንቋዎች በ ምርጫ ንግግር ሳጥን ውስጥ

እንደነበር መመለሻ

Resets changes made to the current tab to those applicable when this dialog was opened.