እቅድ & ቁጥር መስጫ
መጨመሪያ ወይንም ማስወገጃ የ እቅድ ደረጃ: ቁጥር መስጫ ወይንም ነጥቦች ከ አንቀጽ ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም መምረጥ ይቻላሉ የ ቁጥር መስጫ ዘዴ የሚጠቀሙበትን: ቁጥር መስጫ እና እንደ ነበር ይመልሳል ቁጥር የ ተሰጣቸውን ዝርዝሮች
-
ለ መቀየር የ ቁጥር መስጫ ምርጫዎች ለ አንቀጾች ለሚጠቀሙ ተመሳሳይ የ አንቀጽ ዘዴ: ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች እና አቀራረብ እና ከዛ ይጫኑ የ አንቀጽ ዘዴዎች ምልክት: በ ቀኝ-ይጫኑ በ ዘዴ ላይ በ ዝርዝር ውስጥ: ይምረጡ ማሻሻያ እና ከዛ ይጫኑ የ እቅድ & የ ቁጥር መስጫ tab.
-
ለ መቀየር የ ቁጥር መስጫ ምርጫዎች ለ አንቀጾች: ይምረጡ አቀራረብ - አንቀጽ እና ከዛ ይጫኑ የ እቅድ & የ ቁጥር መስጫ tab.
የ እቅድ ደረጃ
የ እቅድ ደረጃ መመደቢያ ከ 1 እስከ 10 ለ ተመረጠው አንቀጽ ወይንም የ አንቀጽ ዘዴ: ይምረጡ የ ጽሁፍ አካል የ እቅድ ደረጃ እንደ ነበር ለ መመለስ
ቁጥር መስጫ
የ ቁጥር መስጫ ዘዴ
ይምረጡ የ ቁጥር መስጫ ዘዴ እርስዎ መፈጸም የሚፈልጉትን በ አንቀጽ ውስጥ እነዚህ ዘዴዎች ተዘርዝረዋል በ ዘዴዎች መስኮት ውስጥ እርስዎ ከ ተጫኑ የ ቁጥር መስጫ ዘዴ ምልክት
ዘዴ ማረሚያ
የ ተመረጠውን የ ቁጥር መስጫ ዘዴ ባህሪዎች ማረሚያ እነዚህ ባህሪዎች ይፈጸማሉ ለ ሁሉም አንቀጾች አቀራረብ የ ቁጥር መስጫ ዘዴ ለ ተሰጣቸው
ይህ ክፍል የሚታየው እርስዎ በሚያርሙ ጊዜ ነው ባህሪዎችን አሁን ለ ተመረጠው አንቀጽ በ መምረጥ አቀራረብ - አንቀጽ.
በዚህ አንቀጽ ላይ እንደገና ማስጀመሪያ
እንደገና ማስጀመሪያ ቁጥር መስጫ በ አሁኑ አንቀጽ ላይ
መጀመሪያ በ
ይምረጡ ይህን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን: እና ከዛ ያስገቡ እርስዎ ወደ አንቀጽ ውስጥ መመደብ የሚፈልጉትን ቁጥር
"መጀመሪያ በ" ማሽከርከሪያ ቁልፍ
እርስዎ ወደ አንቀጽ ውስጥ መመደብ የሚፈልጉትን ቁጥር ያስገቡ የሚቀጥሉት አንቀጾች ቁጥር ይሰጣቸዋል እርስዎ እዚህ ካስገቡት ቁጥር ጀምሮ በ ተከታታይ
መስመር ቁጥር መስጫ
ይወስኑ የ መስመር ቁጥር መስጫ ምርጫዎች ለ ሰነዱ መስመር ቁጥር ለ መጨመር: ይምረጡ መሳሪያዎች - መስመር ቁጥር መስጫ
ይህን አንቀጽ በ መስመር ቁጥር መስጫ ውስጥ ማካተቻ
የ አሁኑን አንቀጽ በመስመር ቁጥር መስጫ ውስጥ ማካተቻ
በዚህ አንቀጽ ላይ እንደገና ማስጀመሪያ
እንደገና ማስጀመሪያ ቁጥር መስጫ ከ አሁኑ አንቀጽ ጀምሮ: ወይንም እርስዎ ካስገቡት ቁጥር ጀምሮ
መጀመሪያ በ
የ መስመር ቁጥር መስጫ እንደገና የሚጀምርበትን ቁጥር ያስገቡ