የ ጽሁፍ ፍሰት

ጭረት እና የ ገጽ ብዛት ምርጫ መወሰኛ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ አቀራረብ - አንቀጽ - የ ጽሁፍ ፍሰት tab

ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች - ዝርዝር አገባብ መክፈቻ ማሻሻያ/አዲስ - የ ጽሁፍ ፍሰት tab

ይምረጡ ማረሚያ - መፈለጊያ & መተኪያ - አቀራረብ - የ ጽሁፍ ፍሰት tab


ጭረት

ይወስኑ የ ጭረት ምርጫ ለ ጽሁፍ ሰነድ

ራሱ በራሱ

ራሱ በራሱ ጭረት ማስገቢያ በ አንቀጽ ውስጥ በሚያስፈልግበት ቦታ

ባህሪዎች በ መስመር መጨረሻ

አነስተኛ የ ባህሪ ቁጥር ያስገቡ ከ መስመሩ መጨረሻ በፊት የሚተወው ጭረት ከ መግባቱ በፊት

ባህሪዎች መስመር ሲጀመር

አነስተኛ የ ባህሪ ቁጥር ያስገቡ ከ መስመሩ መጀመሪያ በፊት የሚተወው ጭረት ከ ገባ በኋላ

ከፍተኛው ቁጥር: ለ ተከታታይ ጭረቶች

ለ ተከታታይ መስመር ጭረት የሚደረግበት ከፍተኛውን ቁጥር ያስገቡ

መጨረሻ

የ ገጽ ወይንም የ አምዶች መጨረሻ ምርጫዎች

ማስገቢያ

ይህን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ይምረጡ: እና ከዛ የ መጨረሻ አይነት ይምረጡ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን

አይነት

የ መጨረሻ አይነት ይምረጡ እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን አይነት

ቦታ

ይምረጡ መጨረሻውን ማስገባት የሚፈልጉበትን

ከ ገጽ ዘዴ ጋር

ይህን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ይምረጡ: እና ከዛ የ ገጽ ዘዴ ይምረጡ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ለ መጀመሪያው ገጽ ከ መጨረሻው በኋላ

የ ገጽ ዘዴ

ይምረጡ የ አቀራረብ ዘዴ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ለ መጀመሪያው ገጽ ከ መጨረሻው በኋላ

የ ገጽ ቁጥር

የ ገጽ ቁጥር ያስገቡ ለ መጀመሪያው ገጽ መጨረሻውን ተከትሎ: እርስዎ መቀጠል የሚፈልጉ ከሆነ የ አሁኑ የ ገጽ ቁጥር መስጫ: ምልክት ማድረጊያውን ይተዉት ምልክት እንደ ተደረገበት

ምርጫዎች

ለ አንቀጾች ከ ገጽ መጨረሻ በፊት እና በኋላ የ ጽሁፍ ፍሰት ምርጫ ይወስኑ

አንቀጹን አትክፈል

ጠቅላላ አንቀጹን ወደሚቀጥለው ገጽ መቀየሪያ ወይንም አምድ ከ ገጽ መጨረሻ በኋላ ማስገቢያ

ከሚቀጥለው አንቀጽ ጋር አስቀምጥ

የ አሁኑን አንቀጽ እና የሚቀጥለውን አንቀጽ አብሮ ማድረጊያ: መጨረሻ ወይንም የ አምድ መጨረሻ በሚያስገቡ ጊዜ

ብቸኛ መቆጣጠሪያ

በ አንቀጽ ውስጥ ከ ገጽ መጨረሻ በፊት የሚኖረውን የ መስመሮች ቁጥር መወሰኛ: ይህን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ይምረጡ: እና ከዛ ቁጥር ያስገቡ በ መስመሮች ሳጥን ውስጥ: በ ገጹ መጨረሻ ላይ የ መስመሮች ቁጥር ከ ተወሰነው በታች ከሆነ በ መስመሮች ሳጥን ውስጥ: አንቀጹ ወደሚቀጥለው ገጽ ይቀየራል

መስኮት መቆጣጠሪያ

በ አንቀጽ ውስጥ ከ ገጽ መጨረሻ በኋላ የሚኖረውን የ መስመሮች ቁጥር መወሰኛ በ መጀመሪያው ገጽ ላይ: ይህን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ይምረጡ: እና ከዛ ቁጥር ያስገቡ በ መስመሮች ሳጥን ውስጥ: በ ገጹ መጀመሪያ ላይ የ መስመሮች ቁጥር ከ ላይ ከ ተወሰነው በታች ከሆነ በ መስመሮች ሳጥን ውስጥ: የ መጨረሻው ቦታ ይስተካከላል

ብቸኛ.