ሜዳዎች

የ ንዑስ ዝርዝር ዝርዝሮች ብዙ ጊዜ የ ተለመዱ የ ሜዳ አይነቶች ናቸው: ማስገባት የሚችሉት በ ሰነድ ውስጥ መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ: ሁሉንም ዝግጁ የ ሜዳዎች አይነት ለ መመልከት: ይረጡ ተጨማሪ ሜዳዎች

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ

ዝርዝር አገባብ መክፈቻ - ይምረጡ ሜዳዎች (የገቡ ሜዳዎች)


የ ገጽ ቁጥር

የ አሁኑን ገጽ ቁጥር ማስገቢያ እንደ ሜዳ መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ ነባር ማሰናጃው በ መጠቀም ነው እንደ የ ገጽ ቁጥር ባህሪ ዘዴ

የገጽ መቁጠሪያ

በሰነድ ውስጥ ጠቅላላ የገጾችን ቁጥር እንደ ሜዳ ማስገቢያ

ቀን

የ አሁኑን ቀን እንደ ሜዳ ማስገቢያነባር የ ቀን አቀራረብ ይጠቀማል እና ቀን ራሱ በራሱ አይሻሻልም

ሰአት

የ አሁኑን ሰአት እንደ ሜዳ ማስገቢያ ሰአቱ የሚወሰደው ከ እርስዎ የ ስርአት ማሰናጃ የ መስሪያ ስርአት ላይ ነው: የ ተወሰነ የ ሰአት አቀራረብ ይፈጸማል: የ F9 ተግባር ቁልፍ በ መጫን ማሻሻል አይቻልም

አርእስት

በ ሰነድ ባህሪዎች የተገለጸውን አርእስት እንደ ሜዳ ማስገቢያ ይህ ሜዳ የሚያሳየው የ ገባውን ዳታ ነው በ አርእስት ሜዳ ውስጥ ፋይል - ባህሪዎች - መግለጫ.

ደራሲው

ሰነዱን የፈጠረውን ሰው ስም ያስገቡ እንደ ሜዳ ሜዳው ማስገቢያውን ይፈጽማል በ - LibreOffice - የ ተጠቃሚ ዳታ

ጉዳዩ

ጉዳይ ማስገቢያ በ ሰነድ ባህሪዎች እንደ ሜዳ የተወሰነውን: ይህ ሜዳ የሚያሳየው ያስገቡትን ዳታ ነው በ ጉዳይ ሜዳ ስርፋይል - ባህሪዎች – መግለጫ.

ተጨማሪ ሜዳዎች

ጠቋሚው አሁን ባለበት ቦታ ሜዳ ማስገቢያ ዝግጁ የ ሜዳ ዝርዝር ንግግር ውስጥ ይመልከቱ