ማስገቢያ (ሰነድ)

የ ሌላ ሰነድ ይዞታዎች ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ማስገቢያ መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - ፋይል

መክፈቻ ማስገቢያ እቃ መደርደሪያ ይጫኑ

ምልክት

ፋይል


የ ምክር ምልክት

ሁልጊዜ የ ፋይል ይዞታዎች ዘመናዊ እትም እንዲኖሮት: ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ምርጫ ያስገቡ: እና ከዛ አገናኝ ያስገቡ ወደ ጽሁፍ ፋይል ምርጫ: ይህን ይመልከቱ ክፍል ማስገቢያ ለ ዝርዝር