ማስገቢያ (በ ፊደል ቅደም ተከተል ማውጫ)
ለ ማውጫ ማብራሪያ ማስገቢያ አቀራረብ ይወስኑ
ይምረጡ ማስገቢያ - የ ሰንጠረዥ ማውጫ እና - ማውጫ - የ ሰንጠረዥ ማውጫ እና ማውጫ ወይንም የ ጽሁፎች ዝርዝር tab (በ ፊደል ቅደም ተከተል ማውጫ አይነት ሲመረጥ)
ደረጃ
መግለጽ የሚፈልጉትን ደረጃ ይምረጡ.
ደረጃ "S" የሚያሳየው የ ነጠላ ፊደል ራስጌ ነው የ ማውጫ ማስገቢያዎችን በ ፊደል ቅደም ተከተል የሚለይ: ይህን ራስጌ ለማስቻል: ይምረጡ በ ፊደል ቅደም ተከተል መለያ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ በ አቀራረብ ቦታ ውስጥ
አካል እና አቀራረብ
የ አካል መስመር የሚገልጸው በ ማውጫ ውስጥ ማስገቢያዎች እንዴት እንደሚሰንሰናዱ ነው: አቀራረቡን ለ መቀየር ማስገቢያውን እርስዎ ኮድ ማስገባት ይችላሉ ወይንም ጽሁፍ ወደ ባዶ ሳጥኖች በዚህ መስመር ላይ: እርስዎ እንዲሁም መጫን ይችላሉ በ ባዶ ሳጥን ወይንም ኮድ ላይ እና ከዛ ይጫኑ የ ኮድ ቁልፍ
ጽሁፍ ማስገቢያ (E)
የ ጽሁፍ ምእራፍ ራስጌ ማስገቢያ
ማስረጊያ ማስቆሚያ (T)
የ ማስረጊያ ማስቆሚያ: ቀዳሚ ነጥቦች ለ መጨመር ወደ ማስረጊያ ማስቆሚያ: ይምረጡ ባህሪ በ ባህሪ መሙያ ሳጥን ውስጥ የ ማስረጊያ ማስቆሚያ ቦታ ለ መቀየር: ዋጋ ያስገቡ በ ማስረጊያ ማስቆሚያ ቦታ ሳጥን ውስጥ: ወይንም ይምረጡ የ በ ቀኝ ማሰለፊያ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ
የ ምእራፍ መረጃ
የ ምእራፍ መረጃ ማስገቢያ: እንደ ምእራፍ ራስጌ እና ቁጥር የመሳሰሉ: እርስዎ ማሳየት የሚፈልጉትን መረጃ ይምረጡ በ ምእራፍ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ
ምእራፍ ማስገቢያ
እርስዎ የ ምእራፍ መረጃ ይምረጡ በ ማውጫ ማስገቢያ ውስጥ ማካተት የሚፈልጉትን
መገምገሚያ እስከ ደረጃ
ያስገቡ ከፍተኛ ቅደም ተከተል ደረጃ እስከ ታች የሚታዩት እቃዎች ድረስ በ ማውጫ ማመንጫው ውስጥ
የ ገጽ ቁጥር (#)
የ ገጽ ቁጥር ማስገቢያ መጨመሪያ
የ ባህሪ ዘዴ
ለ ተመረጠው አካል የ አቀራረብ ዘዴ ይወስኑ በ አካል መስመር ላይ :
ማረሚያ
የተመረጠውን የ ባህሪ ዘዴ ማረሚያ ንግግር መክፈቻ
ባህሪ መሙያ
ይምረጡ የ tab ቀዳሚ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን
የ ማስረጊያ ማስቆሚያ ቦታ
ከ ግራ ገጽ መስመር እና በ tab ማስቆሚያ መካከል እንዲኖር የሚፈልጉትን ክፍተት ያስገቡ
በ ቀኝ ማሰለፊያ
የ tab ማስቆሚያ ከ ቀኝ ገጽ መስመር ጋር ማሰለፊያ
አቀራረብ
ይህ የሚታየው በሚጫኑ ጊዜ ነው የ E# ቁልፍ በ አካል መስመር ውስጥ: ይምረጡ የ ምእራፍ ቁጥር ለማሳየት ከ መለያያ ወይንም ያለ መለያያ ጋር
መገምገሚያ እስከ ደረጃ
ያስገቡ ከፍተኛ ቅደም ተከተል ደረጃ እስከ ታች የሚታዩት እቃዎች ድረስ በ ማውጫ ማመንጫው ውስጥ
የ ማስረጊያ ቦታ ከ አንቀጽ ዘዴ ማስረጊያ አንጻር
የ ማስረጊያ ማስቆሚያ ቦታ ከ "በ ግራ ማስረጊያ" ዋጋ አንጻር ነው የሚገለጸው: በ ተመረጠው የ አንቀጽ ዘዴ ውስጥ: በ ዘዴዎች ማስረጊያ ውስጥ: ያለበለዚያ የ ማስረጊያ ማስቆሚያ ቦታ በ ግራ የ ጽሁፍ መስመር አንጻር ነው
የ ባህሪ ዘዴ ለ ዋናው ማስገቢያዎች
መወሰኛ የ አቀራረብ ዘዴ ለ ዋናው ማስገቢያ በ ፊደል ቅደም ተከተል ማውጫ: በ ዋናው ማስገቢያ የ ማውጫ ማስገቢያ ለ መቀይር: ይጫኑ ከ ማውጫ ሜዳ ፊት ለ ፊት በ ሰነድ ውስጥ እና ከዛ ይምረጡ ማረሚያ - ማውጫ ማስገቢያ
በ ፊደል ቅደም ተከተል መሰረት
የ መጀመሪያውን ፊደል ይጠቀማል በ ፊደል ቅደም ተከተል ለ ተሰናዳ ማውጫ ማስገቢያ እንደ ራስጌ ክፍል
ቁልፍ በ ኮማ , የተለያየ
የ ማውጫ ማስገቢያ በ ተመሳሳይ መስመር ማዘጋጃ: በ ኮማ , የተለያየ