ማውጫ

የሚቀጥለው ምርጫ ዝግጁ የሚሆነ ሲመርጡ ነው በ ተጠቃሚ-የሚወሰን እንደ የ ማውጫ አይነት.

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - የ ሰንጠረዥ ማውጫ እና ማውጫ - የ ሰንጠረዥ ማውጫ: ወይንም የ ጽሁፎች ዝርዝር - አይነት tab (በ ተጠቃሚው-የሚወሰን አይነት በሚመረጥበት ጊዜ)


በ ተጠቃሚ-የሚወሰን ማውጫዎች ዝግጁ ናቸው በአይነት ሳጥን ውስጥ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ማውጫ ሲያስገቡ

አይነት እና አርእስት

ይወስኑ አይነት እና አርእስት ለ ማውጫ

አይነት

እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን አይነት ማውጫ ይምረጡ ዝግጁ የሆኑ ምርጫዎች ለዚህ tab እርስዎ እንደ መረጡት አይነት ማውጫ ይወሰናል: መጠቆሚያው በ ማውጫ ውስጥ ከሆነ እርስዎ ሲመርጡ የ ማስገቢያ - ማውጫዎች እና ሰንጠረዦች – ማውጫዎች እና ሰንጠረዦች ወይንም የ ጽሁፎች ዝርዝር እርስዎ ማውጫ ማረም ይችላሉ

አርእስት

ለተመረጠው ማውጫ አርእስት ያስገቡ

በ እጅ እንዳይቀየር መጠበቂያ

የ ማውጫ ይዞታ እንዳይቀየር መከልከያ እርስዎ በ ማውጫው ላይ በ እጅ የ ቀየሩት ይጠፋል ማውጫው በሚነቃቃ ጊዜ: እርስዎ መጠቆሚያው እንዲሸበለል ከፈለጉ በሚጠበቁ ቦታዎች በሙሉ: ይምረጡ - LibreOffice መጻፊያ - የ አቀራረብ እርዳታ እና ከዛ ይምረጡ የ መጠቆሚያ ማስቻያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን በሚጠበቁ ቦታዎች ክፍል ውስጥ

ማውጫ መፍጠሪያ ለ

ይምረጡ ማውጫ የሚፈጠረው ለ ሰነዱ ነው ወይንስ ለ አሁኑ ምእራፍ

መፍጠሪያ ከ

ዘዴዎች

እርስዎ የገለጹት የ አንቀጽ ዘዴ የሚካተትበት በ ዘዴዎች መመደቢያ ንግግር በ ማውጫ ማስገቢያ: ለ መምረጥ የ አንቀጽ ዘዴ እርስዎ እንዲካተት የሚፈልጉት በ ማውጫ ውስጥ: ይጫኑ የ ዘዴዎች መመደቢያ (...) ቁልፍ ከዚህ ሳጥን በስተ ቀኝ በኩል

ዘዴዎች መመደቢያ

መክፈቻ የ ዘዴዎች መመደቢያ ንግግር: እርስዎ የሚመርጡበት የ አንቀጽ ዘዴ ማውጫ የሚካተትበት

የ ማውጫ ምልክቶች

የ ማውጫ ማስገቢያ ማካተቻ እርስዎ የሚያስገቡበት በ ምርጫ ማስገቢያ - ማውጫ እና ሰንጠረዥ - ማስገቢያ በ ማውጫ ውስጥ

ሰንጠረዦች

በ ማውጫ ውስጥ ሰንጠረዥ ማካተቻ

ንድፎች

በ ማውጫ ውስጥ ንድፎች ማካተቻ

የ ጽሁፍ ክፈፎች

በ ማውጫ ውስጥ የ ጽሁፍ ክፈፍ ማካተቻ

የ OLE እቃዎች

የ OLE እቃዎች በ ዝርዝር ውስጥ ማካተቻ

ከ ምእራፉ ምንጭ ደረጃ መጠቀሚያ

ማስረጊያ ሰንጠረዥ: ንድፎች: የ ጽሁፍ ክፈፍ: እና የ OLE እቃ ማውጫ ማስገቢያ በ ምእራፍ ራስጌ እንደ ቦታቸው ቅደም ተከተል ደንብ

የ ማውጫ ማስገቢያ መግለጫ