ማውጫ
የሚቀጥለው ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው እርስዎ ሲመርጡት ነው ሰንጠረዥ ማውጫ እንደ የ ማውጫ አይነት
አይነት እና አርእስት
ይወስኑ አይነት እና አርእስት ለ ማውጫ
አይነት
እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን አይነት ማውጫ ይምረጡ ዝግጁ የሆኑ ምርጫዎች ለዚህ tab እርስዎ እንደ መረጡት አይነት ማውጫ ይወሰናል: መጠቆሚያው በ ማውጫ ውስጥ ከሆነ እርስዎ ሲመርጡ የ ማስገቢያ - ማውጫዎች እና ሰንጠረዦች – ማውጫዎች እና ሰንጠረዦች ወይንም የ ጽሁፎች ዝርዝር እርስዎ ማውጫ ማረም ይችላሉ
አርእስት
ለተመረጠው ማውጫ አርእስት ያስገቡ
በ እጅ እንዳይቀየር መጠበቂያ
የ ማውጫ ይዞታ እንዳይቀየር መከልከያ እርስዎ በ ማውጫው ላይ በ እጅ የ ቀየሩት ይጠፋል ማውጫው በሚነቃቃ ጊዜ: እርስዎ መጠቆሚያው እንዲሸበለል ከፈለጉ በሚጠበቁ ቦታዎች በሙሉ: ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice መጻፊያ - የ አቀራረብ እርዳታ እና ከዛ ይምረጡ የ መጠቆሚያ ማስቻያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን በሚጠበቁ ቦታዎች ክፍል ውስጥ
ማውጫ መፍጠሪያ ለ
ይምረጡ ማውጫ የሚፈጠረው ለ ሰነዱ ነው ወይንስ ለ አሁኑ ምእራፍ
መገምገሚያ ደረጃ
ያስገቡ የ ራስጌ ደረጃ በ ማውጫ ውስጥ የሚካተተውን
መፍጠሪያ ከ
ይህን ቦታ ይጠቀሙ ለ መወሰን የትኛው መረጃ በ ማውጫ ውስጥ እንደሚካተት
እቅድ
የ ረቂቅ ደረጃ በ መጠቀም ማውጫ መፍጠሪያ: ይሀ ማለት የ አንቀጽ አቀራረብ የሚጠቀም በ ቅድሚያ የተገለጹ ዘዴዎች (ራስጌ 1-10) ወደ ማውጫ ይጨመራሉ
እርስዎ እንዲሁም መመደብ ይችላሉ በ ረቂቅ & ቁጥር መስጫ tab ገጽ አቀራረብ - የ አንቀጽ ንግግር ውስጥ
ተጨማሪ ዘዴዎች
እርስዎ የገለጹት የ አንቀጽ ዘዴ የሚካተትበት በ ዘዴዎች መመደቢያ ንግግር በ ማውጫ ማስገቢያ: ለ መምረጥ የ አንቀጽ ዘዴ እርስዎ እንዲካተት የሚፈልጉት በ ማውጫ ውስጥ: ይጫኑ የ ዘዴዎች መመደቢያ (...) ቁልፍ ከዚህ ሳጥን በስተ ቀኝ በኩል
ዘዴዎች መመደቢያ
መክፈቻ የ ዘዴዎች መመደቢያ ንግግር: እርስዎ የሚመርጡበት የ አንቀጽ ዘዴ ማውጫ የሚካተትበት
የ ማውጫ ምልክቶች
የ ማውጫ ማስገቢያ ማካተቻ እርስዎ የሚያስገቡበት በ ምርጫ ማስገቢያ - ማውጫ እና ሰንጠረዥ - ማስገቢያ በ ማውጫ ውስጥ