ዘዴዎች
እርስዎ የተለያየ የ አንቀጽ ዘዴ መፈጸም ይችላሉ: ለ መቀየር የ ማውጫ አቀራረብ: መለያያዎች: እና ማውጫ ማስገቢያ: እርስዎ እንዲሁም ማሻሻል ይችላሉ የ አንቀጽ ዘዴዎች በዚህ ንግግር ውስጥ
ስራ
ደረጃዎች
ይምረጡ አቀራረቡን መቀየር የሚፈልጉትን የ ማውጫ ደረጃ በ
የ አንቀጽ ዘዴዎች
ይምረጡ የ አንቀጽ ዘዴዎች እርስዎ መፈጸም የሚፈልጉትን ለ ተመረጠው የ ማውጫ ደረጃ: እና ከዛ ይጫኑ መመደቢያ (<) ቁልፍ
<
በ ተመረጠው የ አንቀጽ ዘዴ የ ተመረጠውን የ ማውጫ ደረጃ ማቅረቢያ
ነባር
እንደ ነበር መመለሻ አቀራረቡን የ ተመረጠውን ደረጃ ወደ "ነባር" የ አንቀጽ ዘዴ
ማረሚያ
መክፈቻ የ አንቀጽ ዘዴዎች ንግግር የተመረጠውን የአንቀጽ ዘዴ ማረም ይችላሉ