የማውጫ ማስገቢያ ያስገቡ
የ ተመረጠውን ጽሁፍ እንደ ማውጫ ምልክት ማድረጊያ ወይንም የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ማስገቢያ
የ ማውጫ ማስገቢያ ለማረም: መጠቆሚያውን ከ ማውጫ ማስገቢያ ፊት ለ ፊት ያድርጉ: እና ከዛ ይምረጡ ማረሚያ - ማመሳከሪያ - ማውጫ ማስገቢያ...
እርስዎ መተው ይችላሉ የ ማስገቢያ ማውጫ ማስገቢያ ንግግር እንደተከፈተ: እርስዎ ሲመርጡ እና ማስገቢያዎች ሲያስገቡ
ምርጫ
ማውጫ
ይምረጡ ማውጫ እርስዎ መጨመር የሚፈልጉትን ማስገቢያ ወደ
ማስገቢያ
በ ሰነድ ውስጥ የተመረጠውን ጽሁፍ ማሳያ: እርስዎ ከ ፈለጉ የተለያየ ቃል ለ ማውጫ ማስገቢያ ማስገባት ይችላሉ: በ ሰነድ ውስጥ የተመረጠው ጽሁፍ አይቀየርም
1ኛ ቁልፍ
የ አሁኑን ምርጫ ንዑስ ማስገቢያ ያደርገዋል እርስዎ አዚህ ለሚያስገቡት ቃል: ለምሳሌ: እርስዎ ከ መረጡ "ብርድ", እና ያስገቡ "የ አየር ንብረት" እንደ 1ኛ ቁልፍ: የ ማውጫ ማስገቢያ "የ አየር ንብረት, ብርድ".
2ኛ ቁልፍ
የ አሁኑን ምርጫ ንዑስ ማስገቢያ 1ኛ ቁልፍ: ለምሳሌ: እርስዎ ከ መረጡ "ብርድ", እና ማስገቢያ "የ አየር ንብረት" እንደ 1ኛ ቁልፍ እና "ክረምት" እንደ 2ኛ ቁልፍ: የ ማውጫ ማስገቢያ "የ አየር ንብረት: ክረምት: ብርድ".
በ ድምፅ ማንበቢያ
ያስገቡ የ ድምፅ ማንበቢያ ለ ተመሳሳይ ማስገቢያ: ለምሳሌ: የ Japanese Kanji ቃል ከ አንድ በላይ አነባበብ አለው: ያስገቡ ትክክለኛውን ድምፅ እንደ የ Katakana ቃል: የ Kanji ቃል ይለያ በ ድምፅ ማንበቢያ ማስገቢያ ውስጥ ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው እሲያ ቋንቋ ድጋፍ ሲያስችሉ ነው
ዋናው ማስገቢያ
የ ተመረጠውን ጽሁፍ ዋናው ማስገቢያ ማድረጊያ ለ በ ፊደል ቅደም ተከተል ማውጫ LibreOffice የ ገጽ ቁጥር ማሳያ በ ዋናው ማስገቢያ ውስጥ በ ተለየ አቀራረብ ከ ሌሎቹ ማስገቢያዎች በ ማውጫ ውስጥ
ደረጃ
የ አንቀጽ አቀራረብ በ መጠቀም ማስገቢያ "ራስጌ X" (X = 1-10) ራሱ በራሱ መጨመር ይችላል ወደ ማውጫ ዝርዝር: የ ማስገቢያ ደረጃ በ ማውጫ ውስጥ ተመሳሳይ ነው ከ ረቂቅ ደረጃ ጋር በ ራስጌ ዘዴ ውስጥ

ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው ለ ሰንጠረዥ ማውጫ እና በ ተጠቃሚ-የሚወሰን ማውጫ ማስገቢያ ነው
ለሁሉም ተመሳሳይ ጽሁፎች መፈጸሚያ
ራሱ በራሱ ሁሉንም ሁኔታዎች ምልክት ማድረጊያ ለ ተመረጠው ጽሁፍ በ ሰነድ ውስጥ: ጽሁፍ በ ራስጌ: ግርጌ: ክፈፎች: እና መግለጫ ውስጥ አይካተትም
እርስዎ ተግባር መጠቀም አይችሉም ለ ማስገቢያ እርስዎ በዚህ ንግግር ውስጥ በ እጅ ላስገቡት

ሁሉንም ሁኔታዎች ለማካተት በ ጽሁፍ ምንባብ ማውጫ ውስጥ: ጽሁፍ ይምረጡ: ማረሚያ - መፈለጊያ & መቀየሪያ እና ይጫኑ ሁሉንም መፈለጊያ እና ከዛ ይምረጡ ማስገቢያ - የ ሰንጠረዥ ማውጫዎች እና - ማውጫ ማስገቢያ እና ይጫኑ ማስገቢያ
ጉዳይ ማመሳሰያ
በ ታችኛው ጉዳይ ፊደል እና በ ላይኛው ጉዳይ ፊደል ባህሪዎች መካከል ይለያል
ሙሉ ቃሎች ብቻ
መፈለጊያ ለ ጠቅላላ ቃሎች ወይንም ክፍሎች ተመሳሳይ የሆኑ ከ መፈለጊያው ጽሁፍ ጋር
ማስገቢያ
በ እርስዎ ጽሁፍ ውስጥ የ ማውጫ ማስገቢያ ምልክት ማድረጊያ
መዝጊያ
ንግግሩን መዝጊያ
በ አዲስ ተጠቃሚ-የሚወሰን ማውጫ
መክፈቻ በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ማውጫ መፍጠሪያ ንግግር እርስዎ የ ማውጫ ማስተካከያ የሚፈጥሩበት
ስም
ስም ያስገቡ በ ተጠቃሚ-ለሚገለጽ ማውጫ: አዲሱ ማውጫ ይጨመራል ዝግጁ ወደሆኑ የ ማውጫ ዝርዝር እና ሰንጠረዦች ውስጥ