ማስገቢያ ሜዳ

የ ጽሁፍ ሜዳ ማስገቢያ እርስዎ መክፈት እና ማረም የሚችሉበት በ መጫን በ ሰነድ ላይ እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ ሜዳዎች ማስገቢያ ለ ጽሁፍ: ወይንም አዲስ ዋጋ ለ ተለዋዋጭ መመደብ ይችላሉ

በ ሰነድ ውስጥ የ ማስገቢያ ይዞታ መቀየሪያ: ሜዳ ላይ ይጫኑ: እና ከዛ ጽሁፉን ያርሙ ከ ንግግሩ በ ታች በኩል ባለው ሳጥን ውስጥ

ማመሳከሪያ

ይህ ሳጥን የሚያሳየው ስም እርስዎ ያስገቡትን ነው በ ማመሳከሪያ ሳጥን ውስጥ: የ ማስገቢያ ሜዳ በ ተግባሮች tab የ ሜዳዎች ንግግር ነው: የ ታችኛው ሳጥን የሚያሳየው ይዞታ ሜዳ ነው

የሚቀጥለው

በ ሰነዱ ውስጥ ወደሚቀጥለው ማስገቢያ ሜዳ መዝለያ ይህቁልፍ ዝግጁ የሚሆነው እርስዎ መጠቆሚያውን ከ ማስገቢያ ሜዳው ፊት ለ ፊት ሲያደርጉ ነው: እና ከዛ ይጫኑ Shift+Ctrl+F9.