ተለዋዋጮች
ተለዋዋጭ ሜዳዎች እርስዎን የሚያስችለው ሀይለኛ ይዞታዎችን መጨመር ማስቻል ነው: ለምሳሌ: እርስዎ ተለዋዋጭ መጠቀም ይችላሉ የ ገጽ ቁጥር መስጫን እንደ ነበር ለ መመለስ
በ ተጠቃሚ-የሚወሰኑ ሜዳዎች ዝግጁ የሚሆኑት ለ አሁኑ ሰነድ ብቻ ነው
አይነት |
መግለጫ |
ተለዋዋጭ ማሰናጃ |
ተለዋዋጭ እና ዋጋ መግለጫ: እርስዎ የ ተለዋዋጭ ዋጋ መቀየር ይችላሉ: ከ ተለዋዋጩ ሜዳ ፊት ለ ፊት በ መጫን እና ከዛ ይምረጡ ማረሚያ - ሜዳ |
ተለዋዋጭ ማሳያ |
የ ተለዋዋጩን የ አሁኑን ዋጋ ማስገቢያ እርስዎ የ ተጫኑትን ከ ምርጫ ዝርዝር ውስጥ |
DDE field |
ማስገቢያ የ DDE አገናኝ ወደ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ በ ተመደበው ስም ማሻሻል የሚችሉት በሚፈልጉበት ጊዜ |
መቀመሪያ ማስገቢያ |
የተወሰነ ቁጥር ማስገቢያ: ወይንም የ መቀመሪያ ውጤት |
ማስገቢያ ሜዳ |
ለ ተለዋዋጩ አዲስ ዋጋ ማስገቢያ ወይንም የ ተጠቃሚ ሜዳ የ ተለዋዋጭ ዋጋ በ ማስገቢያ ሜዳ ውስጥ ዋጋ የሚኖረው ሜዳው ከየት እና እንዴት እንደገባ ጀምሮ ነው: የ ተለዋዋጭ ዋጋ ለ መቀየር በኋላ በ ሰነድ ውስጥ: ያስገቡ ሌላ ማስገቢያ ሜዳ በ ተመሳሳይ ስም: ነገር ግን በ ተለያየ ዋጋ: ነገር ግን: የ ተጠቃሚው ሜዳ ዋጋ በ አለም አቀፍ ይቀየራል ይህ ተለዋዋጭ ይታያል በ ምርጫ ሜዳ ውስጥ: እርስዎ ይጫኑ የ ማስገቢያ ቁልፍ: ይህ ንግግር ሜዳ ማስገቢያ ይታያል: እርስዎ አዲስ ዋጋ ማስገባት የሚችሉበት ወይንም ተጨማሪ ጽሁፍ እንደ አስተያየት |
የ ቁጥር መጠን |
ራሱ በራሱ ቁጥር ማስገቢያ ለ ሰንጠረዦች: ንድፎች ወይንም ለ ጽሁፍ ክፈፎች |
ተለዋዋጭ ገጽ ማሰናጃ |
በ ሰነድ ውስጥ ማመሳከሪያ ነጥብ ማስገቢያ: በኋላ የ ገጽ መቁጠሪያ እንደገና ይጀምራል: ይምረጡ "በ" ለማስቻል የ ማመስከሪያ ነጥብ እና "ማጥፊያ" ለማሰናከል: እርስዎ እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ ማካካሻ የ ገጽ መቁጠሪያ በተለየ ቁጥር ለማስጀመር |
ተለዋዋጭ ገጽ ማሳያ |
የ ገጾች ቁጥር ማሳያ ከ "ተለዋዋጭ ገጽ ማሰናጃ" ማመሳከሪያ ነጥብ ለዚህ ሜዳ |
የተጠቃሚ ሜዳ |
አለም አቀፍ ተለዋዋጭ ማስተካከያ ማስገቢያ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ ተጠቃሚ ሜዳ ለ መግለጽ ተለዋዋጭ ለ ሁኔታው አረፍተ ነገር: እርስዎ በሚቀይሩ ጊዜ የ ተጠቃሚ ሜዳ ሁሉም ሁኔታዎች የ ተለዋዋጩ በ ሰነዱ ውስጥ ይሻሻላል |
በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ሜዳ: ይጫኑ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን አቀራረብ ለ መፈጸም: በ አቀራረብ ዝርዝር ውስጥ: ወይንም ይጫኑ "ተጨማሪ አቀራረብ" አቀራረብ ለ መግለጽ
በ አቀራረብ ዝርዝር ውስጥ የሚገባው ዋጋ ጽሁፍ ይሁን ወይንም ቁጥር መግለጫ
ይምረጡ
ዝግጁ የሆኑ የ ሜዳ አይነቶች ዝርዝር ለ ተመረጠው ሜዳ አይነት በ አይነት ዝርዝር ውስጥ: ሜዳ ለ ማስገባት ይጫኑ ሜዳ ላይ: እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያ
በፍጥነት ሜዳዎች ለማስገባት: ተጭነው ይያዙ ትእዛዝ Ctrl እና ሜዳውን ሁለት ጊዜ-ይጫኑ:
በ HTML ሰነድ ውስጥ ሁለት ተጨማሪ ሜዳዎች ዝግጁ ናቸው ለ "ተለዋዋጭ ማሰናጃ" ሜዳ አይነት: HTML_ON እና HTML_OFF. እርስዎ የሚጽፉት ጽሁፍ በ ዋጋ ሳጥን ውስጥ ይቀየራል ወደ መክፈቻ HTML tag (<Value>) ወይንም መዝጊያ HTML (</Value>) tag ፋይሉን በሚያስቀምጡ ጊዜ እንደ HTML ሰነድ እንደ እርስዎ ምርጫ ይለያያል
እርስዎ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ማስገቢያው ላይ ተጭነው ይዘው Ctrl ቁልፍ ወይንም ይምረጡ የሚፈልጉትን ተለዋዋጭ እና ይጫኑ የ ክፍተት ቁልፍ: ወዲያውኑ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ይገባል
መቀመሪያ
ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው የ "መቀመሪያ ማስገቢያ" ሜዳ አይነት ከ ተመረጠ ነው
የማይታይ
በ ሰነድ ውስጥ የ ሜዳ ይዞታዎችን መደበቂያ ሜዳው የሚገባው እንደ ቀጭን ግራጫ ምልክት ነው በ ሰነድ ውስጥ: ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው ለ " ተለዋዋጭ" እና "በ ተጠቃሚ ሜዳ" ሜዳ አይነቶች ውስጥ ነው
የ ምእራፍ ቁጥር መስጫ
የ ምእራፍ ቁጥር መስጫ እንደገና ማሰናጃ ምርጫ ማሰናጃ
ደረጃ
ይምረጡ የ ራስጌ ወይንም ምእራፍ ደረጃ የ ቁጥር መስጫ እንደገና ለ ማስጀመር በ ሰነድ ውስጥ
መለያያ
እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ባህሪ ይጻፉ ለ መለያየት በ ራስጌ ወይንም ምእራፍ ደረጃ መካከል
መፈጸሚያ
በተጠቃሚው-የሚወሰን ሜዳ መጨመሪያ ወደ ምርጫው ዝርዝር
ማጥፊያ
በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ሜዳ ማስወገጃ ከ ምርጫ ዝርዝር ውስጥ: እርስዎ ማስወገድ የሚችሉት በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ የማይጠቀሙበትን ሜዳ ነው: ሜዳ ለ ማስወገድ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ የሚጠቀሙበትን ከ ዝርዝር ውስጥ: መጀመሪያ ሁሉንም ሁኔታዎች ከ ሰነዱ ውስጥ ያጥፉ: እና ከዛ ከ ዝርዝር ውስጥ ያስወግዱ
ማጥፊያ