ተግባሮች
እርስዎ እንደመረጡት ሜዳ አይነት ይለያያል: እርስዎ ሁኔታዎችን መመደብ ይችላሉ ለ ተወሰኑ ተግባሮች: ለምሳሌ: እርስዎ ሜዳ መግለጽ ይችላሉ ማክሮስ የሚፈጽም እርስዎ በ ሰነድ ውስጥ ሜዳ በሚጫኑ ጊዜ: ወይንም ሁኔታው ሲሟላ ሜዳ የሚደብቅ: እንዲሁም እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ባታ ያዢ ሜዳዎች ንድፍ: ሰንጠረዦች: ክፈፎች: እና ሌሎች እቃዎች ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ በሚያስፈልግ ጊዜ እንዲያስገቡ
አይነት |
ትርጉም |
እንደ ሁኔታው ጽሁፍ |
ጽሁፍ ማስገቢያ የሚፈለገው ሁኔታ ሲሟላ ነው: ለምሳሌ: ያስገቡ "sun eq 1" በ ሁኔታ ሳጥን ውስጥ: እና ከዛ እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉት ጽሁፍ ተለዋዋጭ "sun" እኩል ይሆናል "1" በ ከዛ ሳጥን ውስጥ: እርስዎ ከ ፈለጉ: እርስዎ ጽሁፍ ማስገባት ይችላሉ እንዲታይ ይህ ሁኔታ በማይሟላ ጊዜ: በ ያለ በለዚያ ሳጥን ውስጥ: ተለዋዋጭ ለ መግለጽ "sun": ይጫኑ የ ተለዋዋጭ tab, ይምረጡ "ተለዋዋጭ ማሰናጃ", አይነት "sun" በ ስም ሳጥን ውስጥ: እና ከዛ ዋጋውን በ ዋጋ ሳጥን ውስጥ: |
ማስገቢያ ዝርዝር |
የ ጽሁፍ ሜዳ ማስገቢያ አንድ እቃ ከ ዝርዝር ውስጥ ለማሳየት: እርስዎ እቃዎች መጨመር: ማረም እና ማስወገድ ይችላሉ: እና ከዛ ቅደም ተከተላቸውን መቀየር ይችላሉ ከ ዝርዝር ውስጥ: ይጫኑ የ ዝርዝር ማስገቢያ ሜዳ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ወይንም ይጫኑ Ctrl+Shift+F9 ለማሳየት የ እቃ መምረጫ ንግግር |
ማስገቢያ ሜዳ |
የ ጽሁፍ ሜዳ ማስገቢያ በ መጫን በ ሰነዱ ላይ: እና ከዛ እርስዎ መቀየር ይችላሉ የሚታየውን ጽሁፍ |
ማክሮስ ማስኬጃ |
የ ጽሁፍ ሜዳ ማስገቢያ ማክሮስ የሚያስኬድ እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ ሜዳ በ ሰነድ ውስጥ: ወደ ሜዳ ማክሮስ ለ መመደብ: ይጫኑ የ ማክሮስ ቁልፍ |
ቦታ ያዢ |
በ ሰነድ ውስጥ ባታ ያዢ ማስገቢያ: ለምሳሌ: ለ ንድፎች: እርስዎ ባታ ያዢ ሜዳ ውስጥ በሚጫኑ ጊዜ በ ሰነድ ውስጥ: ወዲያውኑ የ ጎደለውን እቃ እንዲያስገቡ ይጠየቃሉ |
የ ተደበቀ ጽሁፍ |
እርስዎ ያሰናዱት ሁኔታ ሲመቻች የ ተደበቀ ጽሁፍ ማስገቢያ: ይህን ተግባር ለመጠቀም ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice መጻፊያ - የ አቀራረብ እርዳታ እና ያጽዱ የ ሜዳዎች: የ ተደበቀ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ |
የ ተደበቀ አንቀጽ |
እርስዎ ያሰናዱት ሁኔታ ሲመቻች አንቀጽ መደበቂያ: ይህን ተግባር ለመጠቀም ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice መጻፊያ - የ አቀራረብ እርዳታ እና ያጽዱ የ ሜዳዎች: የ ተደበቀ አንቀጽ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ |
ባህሪዎች መቀላቀያ |
መቀላቀያ እስከ 6 ባህሪዎች: እንደ ነጠላ ባህሪ እንዲሆን: ይህ ገጽታ ዝግጁ የሚሆነው የ Asian ፊደሎች ከ ተደገፉ ነው |
ለ ተግባሮች ሜዳ: የ ሜዳ አቀራረብ የሚጠቅመው ለ ቦታ ያዢ አይነት ሜዳዎች ነው: እዚህ አቀራረብ የሚወስነው እቃዎች የ ቦታ ያዢ የቆመለትን ነው
ሁኔታው
ለ ተገናኙ ሜዳዎች ወደ እንደ ሁኔታው መመዘኛውን እዚህ ያስገቡ
ከዛ: ያለበለዚያ
ሁኔታዎች ሲሟሉ የሚታየውን ጽሁፍ ያስገቡ በ ከዛ ሳጥን ውስጥ: እና የሚታየውን ጽሁፍ ሁኔታዎች ሲሟሉ በ ያለ በለዚያ ሳጥን ውስጥ
እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ ዳታቤዝ ሜዳዎች በ ከዛ እና የተለየ ሳጥኖች አቀራረብ በ መጠቀም "የ ዳታቤዝ ስም.የ ሰንጠረዥ ስም.የ ሜዳ ስም"
ሰንጠረዡ ወይንም የ ሜዳው ስም ዳታቤዝ ውስጥ ከሌለ: ምንም አይጨመርም
እርስዎ ጥቅሱን ካካተቱ በ "ዳታቤዝ ስም.የ ሰንጠረዥ ስም.የ ሜዳ ስም": አገላለጹ እንደ ጽሁፍ ይገባል
ማመሳከሪያ
በ ሜዳ ውስጥ ማሳየት የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይጻፉ: እርስዎ የሚያስገቡ ከ ሆነ የ ቦታ ያዢ ሜዳ: እርስዎ ማሳየት የሚፈልጉትን ጽሁፉን ይጻፉ እንደ እርዳታ ምክር የ አይጥ መጠቆሚያውን በ ሜዳው ላይ ሲያደርጉ
አቀራረብ
ይምረጡ ማክሮስ እርስዎ ማስኬድ የሚፈልጉትን: ሜዳውን በሚጫኑ ጊዜ
የ ማክሮስ ስም
የተመረጠውን ማክሮስ ስም ማሳያ
ቦታ ያዢ
በ ቦታ ያዢ ቦታ እንዲታይ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይጻፉ
የ ተደበቀ ጽሁፍ
ሁኔታው ከተሟላ መደበቅ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይጻፉ
ባህሪዎች
እርስዎ መቀላልቀል የሚፈልጉትን ባህሪዎች ያስገቡ: እርስዎ እስከ 6 ባህሪዎች ከፍተኛው መቀላቀል ይችላሉ: ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው ለ ባህሪዎች መቀላቀያ ሜዳ አይነት ብቻ ነው
ዋጋ
ለ ተመረጠው ሜዳ ዋጋ ያስገቡ
ማክሮስ
መክፈቻ የ ማክሮስ መራጭ እርስዎ ማክሮስ የሚመርጡበት እና እርስዎ በ ሰነድ ውስጥ ሜዳ በሚጫኑ ጊዜ የሚሄድ ይህ ቁልፍ ዝግጁ የሚሆነው ለ "ማክሮስ መፈጸሚያ" ተግባር ሜዳ ብቻ ነው
የሚቀጥሉት መቆጣጠሪያዎች ይታያሉ ለ ማስገቢያ ዝርዝር ሜዳዎች:
እቃ
አዲስ እቃ ማስገቢያ
መጨመሪያ
መጨመሪያ እቃ ወደ ዝርዝር ውስጥ
እቃዎች በዝርዝር ውስጥ
የ እቃዎች ዝርዝር: ከፍተኛው እቃ በ ሰነዱ ውስጥ ይታያል
ማስወገጃ
የ ተመረጠውን እቃ ከ ዝርዝርዝ ውስጥ ማስወገጃ
ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ
የ ተመረጠውን እቃ ከ ዝርዝርዝ ውስጥ ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ
ወደ ታች ማንቀሳቀሻ
የ ተመረጠውን እቃ ከ ዝርዝርዝ ውስጥ ወደ ታች ማንቀሳቀሻ
ስም
የ ተለየ ስም ያስገቡ ለ ማስገቢያው ዝርዝር :
እቃ ይምረጡ
ይህ ንግግር ይታያል ሲጫኑ የ ማስገቢያ ዝርዝር ሜዳ በ ሰነድ ውስጥ
ይምረጡ በ ሰነዱ ላይ ማሳየት የሚፈልጉትን እቃ እና ከዛ ይጫኑ እሺ
ማረሚያ
ማሳያ የ ማረሚያ ሜዳዎች: ተግባሮች ንግግር: ማረም እንዲችሉ ለ ማስገቢያ ዝርዝር :
የሚቀጥለው
መዝጊያ የ አሁኑን ማስገቢያ ዝርዝር እና ማሳያ የሚቀጥለውን ካለ ይህ ቁልፍ ይታያል ሲከፈት ይምረጡ የ እቃ ንግግር በ Ctrl+Shift+F9.