መስቀልኛ-ማመሳከሪያ

እርስዎ እዚህ ነው ማመሳከሪያ ማስገባት የሚችሉት: ወይንም ሜዳዎችን ማመሳከር የሚችሉት በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ማመሳከሪያ የተመሳከሩ ሜዳዎች ናቸው: በ ተመሳሳይ ሰነድ ውስጥ: ወይንም በ ንዑስ-ሰነዶች ውስጥ ከ ዋናው ሰነድ ውስጥ

ዋናው ጥቅም መስቀልኛ-ማመሳከሪያ እንደ ሜዳ ማስገባት እርስዎ ሁልጊዜ ማመሳከሪያ በ እጅ ማስተካከል የለብዎትም ሰነድ በሚቀይሩ ጊዜ: እርስዎ ሜዳዎችን በ F9 ያሻሽሉ እና ማመሳከሪያዎቹ በሙሉ በ ሰነዱ ውስጥ ይሻሻላሉ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - ተጨማሪ ሜዳዎች - መስቀልኛ-ማመሳከሪያ tab

ይምረጡ ማስገቢያ - መስቀልኛ-ማመሳከሪያ


መስቀልኛ-ማመሳከሪያዎች ማስገቢያ

አይነት

ዝግጁ የሆኑ የ ሜዳ አይነቶች ዝርዝር: ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ሜዳ ለመጨመር: ይጫኑ የ ሜዳ አይነት: ይጫኑ ሜዳ ከ ምርጫ ዝርዝር ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያ የሚቀጥሉት ሜዳዎች ዝግጁ ይሆናሉ:

አይነት

ትርጉም

ማመሳከሪያ ማሰናጃ

ለ ተመሳከረው ሜዳ ኢላማ ማሰናጃ: በ ስም, ለ ማመሳከሪያ ስም ያስገቡ: ማመሳከሪያ በሚያስገቡ ጊዜ: ስም ይታያል እንደ መለያ በ ዝርዝር ሳጥን ምርጫ ውስጥ.

በ HTML ሰነድ ውስጥ: ማመሳከሪያ ሜዳዎች በዚህ ዘዴ የሚገቡት ይተዋሉ: ለታለመው የ HTML ሰነዶች: እርስዎ የ ምልክት ማድረጊያ ማስገባት አለብዎት

ማመሳከሪያ ማስገቢያ

በ ሰነድ ውስጥ ማመሳከሪያ ወደ ሌላ ቦታ ማስገቢያ: የ ተመሳሳዩ ጽሁፍ ቦታ መገለጽ አለበት: በ "ማመሳከሪያ ማሰናጃ" በመጀመሪያ: ያለበለዚያ: የ ሜዳ ስም በ መምረጥ ማመሳከሪያ ማስገቢያ ከ ምርጫ ውስጥ አይቻልም

በ ዋናው ሰነዶች ውስጥ: እርስዎ ማመሳከር ይችላሉ ከ ንዑስ-ሰነድ ወደ ሌላ ሰነድ: ያስታውሱ የ ማመሳከሪያ ስም አይታይም በ ሜዳ ምርጫዎች ውስጥ እና ማስገባት ያለብዎት "በ እጅ ነው".

በ HTML ሰነድ ውስጥ: ማመሳከሪያ ሜዳዎች በዚህ ዘዴ የሚገቡት ይተዋሉ: ለተመሳከረው ሜዳዎች የ HTML ሰነዶች: እርስዎ የ hyperlink ማስገባት አለብዎት

ራስጌዎች

የ ምርጫው ሳጥን የሚያሳየው ዝርዝር ሁሉንም ራስጌዎች እንደ ቅደም ተከተላቸው በ ሰነዱ ላይ እንደቀረበው ነው

ቁጥር የተሰጣቸው አንቀጾች

የ ምርጫው ሳጥን የሚያሳየው ዝርዝር ሁሉንም ቁጥር የተሰጣቸውን ራስጌዎች እና ቁጥር የተሰጣቸውን አንቀጾች እንደ ቅደም ተከተላቸው በ ሰነዱ ላይ እንደቀረበው ነው

ምልክት ማድረጊያዎች

በ ሰነድ ውስጥ ምልክት ማድረጊያ ካስገቡ በኋላ: በ ማስገቢያ - ምልክት ማድረጊያ, የ ምልክት ማድረጊያ ማስገቢያ በ ማመሳከሪያ tab ሊጠቀሙ ይችላሉ: ምልክት ማድረጊያ የሚጠቅመው የ ተወሰነ ጽሁፍ አካል በ ሰነድ ውስጥ ምልክት ለ ማድረግ ነው: በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ ምልክት ማድረጊያ መጠቀም ይችላሉ: ለምሳሌ: እርስዎ በ ሰነዱ ውስጥ መዝለል ይችላሉ ከ አንድ ክፍል ወደ ሌላ

በ HTML ሰነድ ውስጥ: እነዚህ ምልክት ማድረጊያዎች ማስቆሚያ ይሆናሉ <A name>, የ hyperlinks ኢላማ ይወስናሉ ለምሳሌ

የ ግርጌ ማስታወሻዎች

የ እርስዎ ሰነድ የ ግርጌ ማስታወሻ ከያዘ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ግርጌ ማስታወሻ ማስገቢያ: የ ግርጌ ማስታወሻ ማመሳከሪያ የ ግርጌ ማስታወሻ ቁጥር ይመልሳል

(ከመግለጫ ጋር የገቡ እቃዎች)

እርስዎ ማመሳከሪያ ማሰናዳት ይችላሉ ለ እቃዎች መግለጫ ለ ተፈጸመባቸው: ለምሳሌ: ስእል ያስገቡ: በ ቀኝ-ይጫኑ ስእሉ ላይ: መግለጫ ይምረጡ: አሁን እቃው ቁጥር እንደ ተሰጠው ይታያል "ማብራሪያ" በ ዝርዝር ውስጥ


የ ምክር ምልክት

ማመሳከሪያዎች ሜዳዎች ናቸው: ማመሳከሪያ ለማስወገድ: ሜዳውን ያጥፉ: እርስዎ ረጅም ጽሁፍ እንደ ማመሳከሪያ አስገብተው ከ ነበረ እና ማመሳከሪያውን ካጠፉ በኋላ እንደገና ማስገባት ከፈለጉ: ጽሁፉን ይምረጡ እና ኮፒ ያድርጉት ወደ ቁራጭ ሰሌዳ: እና ከዛ እርስዎ እንደገና ሊያስገቡት ይችላሉ እንደ "በ ትክክል ያልቀረበ ጽሁፍ" በ ተመሳሳይ ቦታ ትእዛዝ በ መጠቀም ማረሚያ - የተለየ መለጠፊያ ጽሁፉ እንደ ነበር ይቀራል ማመሳከሪያው ግን ይጠፋል


ምርጫ

ዝግጁ የ ሜዳዎች ዝርዝር ለ ተመረጠው ሜዳ አይነት አይነት ዝርዝር ውስጥ: ሜዳ ለ ማስገባት: ሜዳ ላይ ይጫኑ: እና አቀራረብ ይምረጡ ከ "ማመሳከሪያ ማስገቢያ ለ" ዝርዝር: እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያ :

የ ምክር ምልክት

በፍጥነት ሜዳዎች ለማስገባት: ተጭነው ይያዙ እና ሜዳውን ሁለት ጊዜ-ይጫኑ:


ማመሳከሪያ ማስገቢያ ወደ ዝርዝር: ይጫኑ መጠቀም የሚፈልጉትን አቀራረብ

ማመሳከሪያ ማስገቢያ ወደ

ለተመረጠው የ ማመሳከሪያ ሜዳ አቀራረብ መጠቀም የሚፈልጉትን ይምረጡ የሚቀጥሉት አቀራረቦች ዝግጁ ናቸው:

አቀራረብ

ትርጉም

ገጽ

የ ማመሳከሪያ ኢላማ የ ያዘውን ገጽ ቁጥር ማስገቢያ

ማመሳከሪያ

ሙሉ ማመሳከሪያ ኢላማ ጽሁፍ ማስገቢያ: ለ ግርጌ ማስታወሻ የ ግርጌ ማስታወሻ ቁጥር መስጫ ይገባል

ከ ላይ/ከ ታች

ማስገቢያ "ከ ላይ" ወይንም "ከ ታች", እንደ አካባቢው ይለያያል የ ማመሳከሪያ ኢላማ ዝምድና ለ ማመሳከሪያ ሜዳ ቦታ

እንደ ገጽ ዘዴ

የ ማመሳከሪያ ኢላማ የ ያዘውን የ ገጽ ቁጥር ማስገቢያ የ ተወሰነ የ ገጽ ዘዴ አቀራረብ በ መጠቀም

ቁጥር

ለ ራስጌዎች ቁጥር ማስገቢያ ወይንም ቁጥር ለ ተሰጣቸው አንቀጾች: ከፍተኛ ደረጃ ይካተታል እንደ አገባቡ አይነት እና እንደ አስፈላጊነቱ: ከታች ያለውን ማስታወሻ ይመልከቱ ከዚህ ሰንጠረዥ በታች በበለጠ ለ መረዳት

ቁጥር (አገባብ የለውም)

ቁጥር የ ተሰጠው ራስጌ ወይንም ቁጥር የ ተሰጠው አንቀጽ ማስገቢያ

ቁጥር (ሙሉ አገባብ አለው)

የ ራስጌ ቁጥር ወይንም ቁጥር የ ተሰጠው አንቀጽ ማስገቢያ: ሁሉንም ከ ፍተኛ ደረጃዎች

ምእራፍ

የ ምእራፍ ቁጥር የ ማመሳከሪያ ኢላማ የ ያዘውን ማስገቢያ

ምድብ እና ቁጥር

ምድብ ማስገቢያ (መግለጫ አይነት) እና የ ማመሳከሪያ ኢላማ ቁጥር: ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው የ ማመሳከሪያ ኢላማ እቃ ከ መግለጫ ጋር ሲሆን ነው

የ መግለጫ ጽሁፍ

የ መግለጫ ምልክት ለ ማመሳከሪያ ኢላማ ማስገቢያ: ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው የ ማመሳከሪያ ኢላማ እቃ ከ መግለጫ ጋር ሲሆን ነው

ቁጥር መስጫ

የ መግለጫ ቁጥር ለ ማመሳከሪያ ኢላማ ማስገቢያ: ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው የ ማመሳከሪያ ኢላማ እቃ ከ መግለጫ ጋር ሲሆን ነው


የ ማስታወሻ ምልክት

የ "ቁጥር" አቀራረብ ማስገቢያ ለ ራስጌዎች ቁጥር ወይንም ቁጥር ለ ተሰጣቸው አንቀጾች: ከ ፍተኛ ደረጃ ይካተታል እንደ አገባቡ አይነት እና እንደ አስፈላጊነቱ


የ ማስታወሻ ምልክት

ለምሳሌ: እርስዎ በ ምእራፍ 1, ላይ እንዳሉ: ንዑስ ምእራፍ 2, ንዑስ አካል 5, ቁጥሩ እንደዚህ ይሆናል እንደ 1.2.5. እዚህ ማመሳከሪያ ሲያስገቡ ለ ጽሁፍ ቀደም ባለው ንዑስ አካል "1.2.4" ውስጥ እና እርስዎ ሲፈጽሙ የ "ቁጥር" አቀራረብ: ማመሳከሪያው እንደዚህ ይታያል እንደ "4". በዚህ ምሳሌ ውስጥ ቁጥር መስጫ ንዑስ ደረጃዎች እንዲያሳይ ከ ተሰናዳ: ተመሳሳይ ማመሳከሪያ ይታያል እንደ "2.4" ወይንም "1.2.4", እርስዎ እንዳሰናዱት አይነት ይለያያል: እርስዎ ከ ተጠቀሙ የ "ቁጥር (ሙሉ አገባብ)" አቀራረብ: ይህ ለ እርስዎ ሁልጊዜ ይታያል "1.2.4", ምንም አይነት ቁጥር የተሰጣቸው አንቀጾች አቀራረብ ቢፈጸም


ስም

ይጻፉ ስም በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ሜዳ እርስዎ መፍጠር የሚፈልጉትን: ኢላማ ለ ማሰናዳት: ይጫኑ "ማመሳከሪያ ማሰናጃ" በ አይነት ዝርዝር ውስጥ: በዚህ ሳጥን ውስጥ ስም ይጻፉ: እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያ ለ ማመሳከር አዲሱን ኢላማ: ይጫኑ የ ኢላማውን ስም ከ ምርጫ ዝርዝር ውስጥ

በ ዋናው ሰነድ ውስጥ: ኢላማዎች የተለዩ ንዑስ-ሰነዶች አይታዩም በ ምርጫ ዝርዝር ውስጥ: እርስዎ ማስገባት ከ ፈለጉ ማመሳከሪያ ወደ ኢላማው: እርስዎ መጻፍ አለብዎት ስም እና መንገድ በ ስም ሳጥን ውስጥ

ዋጋ

ያስገቡ መፈጸም የሚፈልጉትን ማካካሻ ወደ ቀን ወይንም ሰአት ሜዳ ውስጥ

እርስዎ ጽሁፍ ከ መረጡ በ ሰነድ ውስጥ: እና ከዛ ማመሳከሪያ ካስገቡ: እርስዎ ያስገቡት የተመረጠው ጽሁፍ የ ሜዳው ይዞታ ይሆናል