ሜዳዎች

ጠቋሚው አሁን ባለበት ቦታ ሜዳ ማስገቢያ ዝግጁ የ ሜዳ ዝርዝር ንግግር ውስጥ ይመልከቱ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - ተጨማሪ ሜዳዎች .

+F2

ከ እቃ መደርደሪያው ላይ ይጫኑ

ምልክት

ሜዳዎች ማስገቢያ


ስለ ሜዳዎች

ሰነድ

ሜዳዎች የሚጠቅሙት ስለ አሁኑ ሰነድ መረጃ ለ ማስገባት ነው: ለምሳሌ የ ፋይል ስም: ቴምፕሌት: ስታስቲክስ የ ተጠቃሚ ዳታ: ቀን እና ሰአት

መስቀልኛ-ማመሳከሪያ

እርስዎ እዚህ ነው ማመሳከሪያ ማስገባት የሚችሉት: ወይንም ሜዳዎችን ማመሳከር የሚችሉት በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ማመሳከሪያ የተመሳከሩ ሜዳዎች ናቸው: በ ተመሳሳይ ሰነድ ውስጥ: ወይንም በ ንዑስ-ሰነዶች ውስጥ ከ ዋናው ሰነድ ውስጥ

ዋናው ጥቅም መስቀልኛ-ማመሳከሪያ እንደ ሜዳ ማስገባት እርስዎ ሁልጊዜ ማመሳከሪያ በ እጅ ማስተካከል የለብዎትም ሰነድ በሚቀይሩ ጊዜ: እርስዎ ሜዳዎችን በ F9 ያሻሽሉ እና ማመሳከሪያዎቹ በሙሉ በ ሰነዱ ውስጥ ይሻሻላሉ

ተግባሮች

እርስዎ እንደመረጡት ሜዳ አይነት ይለያያል: እርስዎ ሁኔታዎችን መመደብ ይችላሉ ለ ተወሰኑ ተግባሮች: ለምሳሌ: እርስዎ ሜዳ መግለጽ ይችላሉ ማክሮስ የሚፈጽም እርስዎ በ ሰነድ ውስጥ ሜዳ በሚጫኑ ጊዜ: ወይንም ሁኔታው ሲሟላ ሜዳ የሚደብቅ: እንዲሁም እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ባታ ያዢ ሜዳዎች ንድፍ: ሰንጠረዦች: ክፈፎች: እና ሌሎች እቃዎች ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ በሚያስፈልግ ጊዜ እንዲያስገቡ

የ ሰነድ መረጃ

የ ሰነድ መረጃ ሜዳዎች የያዙት መረጃ ስለ ሰነዱ ባህሪ ነው: እንደ ሰነዱ አይነት መቼ እንደ ተፈጠረ: የ ሰነዱን ባህሪዎች መመልከቻ አይነት: ይምረጡ ፋይል - ባህሪዎች

ተለዋዋጮች

ተለዋዋጭ ሜዳዎች እርስዎን የሚያስችለው ሀይለኛ ይዞታዎችን መጨመር ማስቻል ነው: ለምሳሌ: እርስዎ ተለዋዋጭ መጠቀም ይችላሉ የ ገጽ ቁጥር መስጫን እንደ ነበር ለ መመለስ

ዳታቤዝ

እርስዎ ሜዳዎች ማስገባት ይችላሉ ከ ማንኛውም ዳታቤዝ ውስጥ: ለምሳሌ: የ አድራሻ ሜዳዎች: ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ

ማስገቢያ

መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ የ ተመረጠውን ሜዳ በ ሰነዱ ውስጥ ማስገቢያ: ንግግሩን ለ መዝጋት ይጫኑ መዝጊያ ቁልፍ