ፖስታ

የ መላኪያ እና የ መመለሻ አድራሻ ለ ፖስታው ያስገቡ: እርስዎ እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ የ አድራሻ ሜዳ ከ ዳታቤዝ ውስጥ: ለምሳሌ: ከ አድራሻዎች ዳታቤዝ ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - ፖስታ - ፖስታ tab


ተቀባዩ

የ መላኪያ አድራሻ ያስገቡ እርስዎ እንዲሁም እዚህ ሳጥን ውስጥ ይጫኑ እና ዳታቤዝ ይምረጡ: ሰንጠረዥ እና ሜዳ: እና ከዛ ይጫኑ የ ቀስት ቁልፍ ከ ሜዳ ውስጥ አድራሻ ለማስገባት: እርስዎ ከ ፈለጉ: አቀራረብ መፈጸም ይችላሉ እንደ ማድመቂያ እና ከ ስሩ ማስመሪያ ለ አድራሻ ጽሁፍ

ላኪው

በ ፖስታው ላይ መመለሻ አድራሻ ማካተቻ: ይምረጡ የ ላኪው ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ: እና ከዛ መመለሻ አድራሻ ያስገቡ LibreOffice ራሱ በራሱ የ እርስዎን የ ተጠቃሚ ዳታ ያስገባል በ ላኪው ሳጥን ውስጥ: ነገር ግን እርስዎ ከ ፈለጉ የሚፈልጉትን ዳታ ማስገባት ይችላሉ

ዳታቤዝ

ማስገባት የሚፈልጉትን የ አድራሻ ዳታ የያዘውን ዳታቤዝ ይምረጡ

ሰንጠረዥ

ማስገባት የሚፈልጉትን የ አድራሻ ዳታ የያዘውን የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ይምረጡ

የ ዳታቤዝ ሜዳ

የ ዳታቤዝ ሜዳ የ አድራሻ ዳታ የያዘውን ይምረጡ: እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን: እና ከዛ ይጫኑ የ ግራ ቀስት ቁልፍ: ዳታው ወደ አድራሻ ሳጥን ውስጥ ይጨመራል መጠቆሚያው ባለበት ውስጥ

የ ቅድመ እይታ ሜዳ

አሁን የተመረጠውን በቅድመ እይታ ማሳያ